Melese kore

Melese kore +27684268176 art

 #ሼርርMelese Kore በፈጠረህ አምላክ አካዉንቴ የጠለፍከኝ ሰዉዬ ፍታኝ👏👏 አንዳንድ ወዳጆቼ ደሞ መረዳት ያለባችሁ ነገር ቢኖር ከዚህ በፊት ጥሩ ነገሮችም እንደነበሩኝ ጥፋቶችም ነበሩብኝ...
18/05/2024

#ሼርር

Melese Kore በፈጠረህ አምላክ አካዉንቴ የጠለፍከኝ ሰዉዬ
ፍታኝ👏👏 አንዳንድ ወዳጆቼ ደሞ መረዳት ያለባችሁ ነገር ቢኖር ከዚህ በፊት ጥሩ ነገሮችም እንደነበሩኝ ጥፋቶችም ነበሩብኝ!! ግን ሰሞኑ የተፖሰተዉ እኔን አይመለከትም!! እኔ ሁሉም ነገር አስጠላኝ ኑሮን ለማሸነፍ በስራ አለም ነኝ!! በርግጥ ዳዉድ ካሚል በፊት በጣም እደግፈዉ ነበር ጅምር ላይ ልማት መቀስቀስ የጀመረ ሰዉ በመሆኑ! አሁን ግን በግቦ እየተገዛ በጉራጌ እናት እንባና ችግር በሚቀልድ:በሚነግድ ሰዉዬ ላይ ምደግፍበት መንገድ የለኝም!! ሲቀጥል አፀያፊ ቃላቶቹ ያሳፍራሉ!! እኔ ያንን ቃላቶች ተዉና ኖርማል ነገሮች እራሱ እንዳልፅፍ እናቴና ወንድሞቼ ካገዱኝ ቆየ። ቢያንስ ሚዲያ ባልፈራም ቤተሰቦቼን ስለምፈራ ከእንደዚህ አይነት ነገሮች እርቄያለሁ። #ሼር

16/05/2024

አዉዉዉ አካዉንቱ ይዘጋልኝ ሽሮዬ ልብላ Melese Kore

እባካችሁ Melese Kore የሚለዉ አካዉንቴ አዘጉልኝ በትብብር👏እኔ ስለማንም አይመለከተኝም በአሁኑ ሰአት ችርችሮ ከመኖር ዉጪ ልኑርበት👏‼
16/05/2024

እባካችሁ Melese Kore የሚለዉ አካዉንቴ አዘጉልኝ በትብብር👏እኔ ስለማንም አይመለከተኝም በአሁኑ ሰአት ችርችሮ ከመኖር ዉጪ ልኑርበት👏‼

Subscribe ያድርጉ
13/10/2022

Subscribe ያድርጉ

subscribe for me

28/08/2022

የበግ ለምድ ለብሰዉ ከሚመጡ አፍቸዉ ጉራጌ ስራቸዉ ብልፅግና ከሆኑ ተኩላዎች ከሀሰት አጀንዳቸዉ ተጠበቁ!?
ጉራጌ በስልጡን ልጆቿ አካሄድ ክልል ትሆናለች‼

  _እንመርምርበህብረት  #ባልተጠና የግል ፖለቲካ ለማካፐት እና የብልፅግና ታዛዥ ቅጥረኝነትን ለማስመስከር ብላችሁ ሰሞኑ በአንድ ፌስቡከር ዉጫዊዉ ጉራጌ በሚመስለዉ ግን ዉስጡ በብልፅግና ቅጥ...
28/08/2022

_እንመርምር

በህብረት #ባልተጠና የግል ፖለቲካ ለማካፐት እና የብልፅግና ታዛዥ ቅጥረኝነትን ለማስመስከር ብላችሁ ሰሞኑ በአንድ ፌስቡከር ዉጫዊዉ ጉራጌ በሚመስለዉ ግን ዉስጡ በብልፅግና ቅጥረኛነት በተሞላ ግለሰብ ሰሞኑ በተሰራጨዉ ባልተጠናና ምክንያት አልባ በሆነዉ
የ አለባበስ ቀኖችን አብሬ በመሳተፌ ዛሬ በገባኝ ልክ በራሴ አዝኛለሁ።
እባካችሁ አጀንዳ የሚሰጡን:ከፊት የሚመሩን ሰዎች በቅድሚያ ማን ናቸዉ እንበል! አንድ ጓደኛችን ሳይገባዉ ተሳተፈና ሁላችንም ሳናጣራና ሳንረዳ አናድርግ።
ጥያቄያችን እንደጀመርነው እንጨርሰዋለን። በየ መሀሉ ግን አዳዲስ አጀንዳ የሚሰጡን ሰዎች የጉዞዋችንን ጠንቅ ሊሆኑም ስለሚችሉ ሀሳባቸዉን ከመጋራት በፊት ቅድሚያ እንመርምር።

የስህተት መንገድ የሚሄዱ ሰዎች ስማቸዉን ጠርቼ ተዉ ማለት እችል ነበር!? ግን በየ መሀሉ ሳይገባዉ ሚዘባርቅ ስለማይጠፋ መጠላለፍ ይሆንብናል ብዬ ተዉኩት። ስህተተኞች ከስህተት አካሄዳችሁ ተስተካከሉ ተሳስታችሁ አታሳስቱን please🙏

አለባበስ ቀን ምክንያቱ ኢሄ ነው ትክክልም ነው ብሎ የሚያምን ካለ በኮመንት ስር እነደየ ተለበሰበት ምክንያትና ትርጉማቸዉ በኮመንት ስር ያብራራልኝ።

የተከበሩ አቶ ጀምበር አብዶ እና የተከበሩ አቶ ታረቀኝ ደግፌደግሜ   #አከብራችሁዋለሁ🙏 የጉራጌ ባለዉለታዎች ናችሁ።በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያደረጉት ቆይታ ግቡና ስሙ ሼር አድርጉ 👇
28/08/2022

የተከበሩ አቶ ጀምበር አብዶ እና
የተከበሩ አቶ ታረቀኝ ደግፌ
ደግሜ #አከብራችሁዋለሁ🙏
የጉራጌ ባለዉለታዎች ናችሁ።

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያደረጉት ቆይታ ግቡና ስሙ ሼር አድርጉ 👇

Join this channel to get access to perks:https://www.youtube.com/channel/UCCjV948BaqaWaGdDkPCDOyg/join

Address

Port Elizabeth

Telephone

+27684268176

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melese kore posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share