Roba Geletu

Roba Geletu God is good all the time.

30/07/2020

You you don't know your life is changed from bad to good

Enjoy your day!

እውነት ከየት ግን ይገኛል?አለም ሁሉ በውሸት ሞልቷል!እውነት ግን ማን ነው?እውነት ኢየሱስ ነው100%      ዮሐንስ ወንጌል 14:6💙
03/07/2020

እውነት ከየት ግን
ይገኛል?
አለም ሁሉ በውሸት ሞልቷል!
እውነት ግን ማን ነው?
እውነት ኢየሱስ ነው100%

ዮሐንስ ወንጌል 14:6💙

Roba is saying to you speak positive for others than your life gonna drivers positive,Think for others good than your li...
27/06/2020

Roba is saying to you speak positive for others than your life gonna drivers positive,
Think for others good than your life be good forever

because any speech and action comes from your thinking.

Share this post if you are positive thinker♥

ከሚያወራ ሰው ጋር አብራችሁ ከሚተወሩ ይልቅ ከሚሰራ ሰው  ጋር አብራችሁ ብትሠሩ መልካም ነው፤ ኢትዮዽያና ግብርናከ5 አመት በኃላ50% ሰዎች "በትለክቴር�🚜 ያርሳሉ ከ10 አመት በኃላ ግን በ...
21/05/2020

ከሚያወራ ሰው ጋር አብራችሁ ከሚተወሩ ይልቅ ከሚሰራ ሰው ጋር አብራችሁ ብትሠሩ መልካም ነው፤
ኢትዮዽያና ግብርና
ከ5 አመት በኃላ
50% ሰዎች "በትለክቴር�🚜 ያርሳሉ
ከ10 አመት በኃላ ግን በበሬ መረስ ነውር ይሆናል።
ከአስር አመት በኃላ ኩራዝ የሚያበሩ ሁሉ "ማብራት" ያበራሉ💡

የሀገር ዕድገት ክብር ከፈለገችሁ
#ዶክተሩን #ተከተተሉት።
ይህ ብቻ አይደለም፤ከዚህ በኃላ እህል በማሳ ውስጥ መበላሸትመበላሸት ይቀራል፤

አንድነት እና ህብረት ይጠናክራል
የደከሞች ማሳ በብርቱዎች ይሰበሰባል፤
አንዱ የበላይ ሌለው የበታች የሚሆንበት ዘመን አብቅቶል፤

ሁሉም በአንድነት በመደጋገፍ ያድጋል

የጻፍኩላችሁ ፖለቲካ ወይም ቅዥት ሳይሆን "ያየሁት ራዕይ" ሲሆን ይህም ትንቢታዊ ቃል ነው👂ጌታ ሁሉን ይችላል።

በትዳግፉት አታዳናቅፉት

ይህን መልዕክት ሼር አድርጉ

እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጣችሁ ይባርካችሁም!

ከሮባ ገላቱ ገመዳ

:-እነሆ እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው፤ ከኃጢአትም መራቅ ማስተዋል ነው።ኢዮብ 28:28
20/05/2020

:-እነሆ እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው፤ ከኃጢአትም መራቅ ማስተዋል ነው።
ኢዮብ 28:28

vision is  a source of plan and missionDo you have vision?what is your vision?
20/05/2020

vision is a source of plan and mission
Do you have vision?
what is your vision?

after you Neal down everything be come right but pray in spirit of God by truth no by other goas
13/05/2020

after you
Neal down everything be come right
but pray in spirit of God by truth no by other goas

16/04/2020

የአንተ በመሆኔ ኮራሁኝ እኔ

07/04/2020

አይዞአችሁ ለጌታ ሁሉ ቀላል ነው!

03/04/2020

O Thank You My Father!

ማንም ለሌለው በክፉ ፈንታ ክፉን እንዳይመልስ ይጠንቃቅ Thessalonica 5:15ነገር ግን በመልካም ፈንታ ክፉን ለሚመልሱ ወዮላቸው   psalms 109:5    proverbs 17:13
01/04/2020

ማንም ለሌለው በክፉ ፈንታ ክፉን እንዳይመልስ ይጠንቃቅ
Thessalonica 5:15

ነገር ግን በመልካም ፈንታ ክፉን ለሚመልሱ ወዮላቸው
psalms 109:5
proverbs 17:13

ሊቃጠህ የወጣ ክፉ ሲቃጣ አየሁሊገጽጽህ የወጣ ክፉ በቃሉ ኃይል ተገጽጿል፤እግዚአብሄር ሌዋታንን ቀጥቷል ኢሳይያስ 27:1አሜን በሉ!ፔጁን ለይክ አድርጉ ለሌሎችም ሼር አድርጉ
28/02/2020

ሊቃጠህ የወጣ ክፉ ሲቃጣ አየሁ
ሊገጽጽህ የወጣ ክፉ በቃሉ ኃይል ተገጽጿል፤

እግዚአብሄር ሌዋታንን ቀጥቷል
ኢሳይያስ 27:1

አሜን በሉ!

ፔጁን ለይክ አድርጉ ለሌሎችም ሼር አድርጉ

Address

Bloemfontein

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Roba Geletu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share