Kassa Art & Entertainment

Kassa Art & Entertainment Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kassa Art & Entertainment, Visual Arts, Washington D.C., DC.

09/25/2024

"If you write down the problem clearly, then the matter is half solved"
Kidlin's Law

09/10/2024
06/26/2024

Value the person who gives you time, it's not just time,

they share a part of life with you.

05/19/2024

EVERYTHING HAPPENS FOR A REASON

I have nothing to say, but it's okay, good morning, good morning.
02/08/2024

I have nothing to say, but it's okay, good morning, good morning.

02/01/2024

ጉሮሮ እስከሚደርቅ
ሰሚ ያጣ ጩኸት
ጉልበት እስከሚዝል
እረፍት አልባ ድክመት
" ግን ለምን?" እያልኩኝ
.
.
.
ዛሬም እየጠየኩ
መልስ አልባ ጥያቄ
አለሁ እንዳለሁኝ
ከሰላም እርቄ።
ግን ለምን🤔???
✍️ካሳ
ጥር 23, 2016 ዓ.ም

እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ፤ አደረሰን!!!
01/19/2024

እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ፤ አደረሰን!!!

12/30/2023

#እናት
ሰዓሊው ሊስልሽ ሸራውን ቢወጥ፣
ገጣሚው በቃላት ስንኝ ቢደረድር፣
ቢቀኙልሽ ቅኔ ዜማው ቢንቆረቆር ፣
አይችሉም ሊገልፁት ረቂቁን ፍቅር።

እናታለም የኔ የዋህ የኔ አለም፣
እንዳችማ በዚህ ምድር ማንም የለም።

ምንስ ቃላት አገኛለሁ ፍቅርሽን የሚመጥን፣
ምን አንደበት አለኝና ዜማ ላዚም ላንች ሚሆን፣
ልዩ ፀጋ ልዩ ስሜት ከፈጣሪ የታደለሽ፣
የመውደድ ጥግ የፍቅር ልክ አቻ የለሽ።

እናታለም የኔ የዋህ የኔ አለም፣
እንዳችማ በዚህ ምድር ማንም የለም።

ግንእኮ...አንች ለኔ ምን ያልሆንሽው አለሽና
የቱን ትቸ የቱን ላንሳው ተዘርዝሮ መቸ ያልቅና
ውለታሽን ለመመለስ ... ምንስ አቅም አለኝና

እናታለም የኔ የዋህ የኔ አለም፣
እንዳችማ በዚህ ምድር ማንም የለም።

ላንዷ ነፍስሽ ሳትሰሽች ህይወትሽን የሰጠሽኝ፣
ደመ ፈሶ ቆሜ እንድሄድ ያደረግሽኝ ፣
እየራበሽ እየጠማ በጡቶችሽ ያጠገብሽኝ።
እናታለም የኔ የዋህ የኔ አለ፣
እንዳችማ በዚህ ምድር ማንም የለም።

ረሀብሽን ደብቀሽ እኔን እንዳልራብ ያደረግሽኝ
ያማረ የሞቀ ልብስ ሳትለብሽ እኔን ያሳመርሽኝ
ሳትማሪ ያስተማርሽኝ አንች እኮነሽ መሰረቴ
እንቁ እኮነሽ እናታለም የኔ ልዩ ቅርሴ ሀብቴ

እናታለም የኔ የዋህ የኔ አለም፣
እንዳችማ በዚህ ምድር ማንም የለም።

ሲያመኝ ታመሽ ስስቅ ስቀሽ የምትኖሪው
ውዬ እስከምገባ በር በሩን የምታይው

አንች እኮ ነሽ እናታለም የኔ የዋህ የኔ አለም
እንዳችማ በዚህ ምድር በዚች አለም ማንም የለም።

✍️ ካሣ
ታህሳስ 20, 2016

ቻትን በግጥም😜
10/31/2023

ቻትን በግጥም😜

Address

Washington D.C., DC
20010

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kassa Art & Entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Kassa Art & Entertainment:

Share

Category