HabeshaCorner

HabeshaCorner Ethiopian news and entertainment All News Ethiopia

12/01/2025

እርዳታውን ማድረግ የሚፍርልግ ስልክ ቁጥር የ መጀመሪያው ኮመንት ላይ, ,ቦታው ተአምራዊ ቦታ ነው ።ቢዘጋ በጣም ያሳዝናልም ይቆጫልም , ይህን አልፈን ለ ቦታው ያብቃን ! https://www.facebook.com/share/r/14S5GPpYtYK/

11/12/2025

ኦርቶዶክስ መሆኔ , አለ ያስተማረኝ
ብጠይቅ ከሰማይ , መልስ እንደሚገኝ
ካፌ ግን አይወጣም , የማስቸግር መስሎኝ
የሚያልቅበት መስሎኝ , ብዙ አመለጠኝ

አሁን ግን ልጠይቅ , ሳይፈርስም ጎጆዬ
በ ክሬ መጡብኝ , ምን ላድርግ ጌታዬ
ክርስቲያን ነህ ብለው , መጡ በጀርባዬ
ግራዬን ሲመታኝ , ቀኜን ልስጠው ብዬ
ግራ ቀኝ የማያቅ , መጣብኝ ገዳዬ

እኮ ምን ይሻላል , የሰማዩ ጌታ
አልፈው ነበር እኮ , ፊት ብቻ ቢማታ
ብዙ ታሪክ አለ , በ ቅዱስ መጽሃፍ
ጦርን ያማዘዘ , ለ አህዛቦች ግፍ
በሰማይም ነበር , ታላቁ ጦርነት
ሚካኤል አሸንፎ , ክፋትን ሲጥላት

እና ፈጣሪዬ , ደፈርከኝ ባትለኝ
ሊያጠፉን ሲመጡ , ባክህ ፍቀድልኝ
ስምህን አትጥራ , ብለው ሳያፍኑኝ
በጦር የመጣውን , በጦር አስመልሰኝ
የሚከብዱ አደሉም , ብቻ ፍቀድልኝ
ከፊት እንዲገባ , ሚካኤል ይምራልኝ
የሰማይ ፈቃድህ , በምድር ትምጣልኝ

በ ክርስቲያኖች ሞት ላይ የሚሳለቁ ጊዜው እየደረሰ ነው ።

11/04/2025

ማህተቤን በጥስ
አርሲ እያለች ነው
መንግስት አይጠብቀኝ
ምንድን ነው ሚሻለው
መስቀሉን ለያዘ
ይሄ ነው ሚገባው ?

ተው እያልን ነው
ተው አደብ ግዙ
የት ሃገር ላይ ቆመህ
ግፍን የምትገዙ ?

ጽዋው አፉ ሞልቶ
ከ አፎቱ ፈሱዋል
የ ፈሰውን ደም
በ ቅርብ ይታፈሳል /

ጦር አያቅም ያልከው
እንደዚህ የናከው
ሃገር ስትነካ
ወቶ ሚገነፍለው
ለስጋው አደለም
ለነፍሱ ማይሳሳው
አትርሳው አንተ ሰው
ኦርቶዶክሳዊው ነው
እስኪ ያልፋል ብሎ
ቀኑን ሚጠብቀው
ፊቱን ካዞረብህ
የት ነው የምትገባው
ግፍህ በጅህ ላይ ነው
የ ጨለማ ጀግናው!

በ አርሲ በትላንትናው እለትም ተደግሙዋል 😡

08/04/2025

#ላሊበላ
#ኢትዮጵያ

Address

San Diego, CA
91911

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HabeshaCorner posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to HabeshaCorner:

Share