Galaa Dhaloota

Galaa Dhaloota Galaa Dhalootaf Ka’anii darbuun “ Sinqii” bara bara waliif ka’uu jechuudha!

02/08/2023
02/07/2023
02/06/2023

የሃይማኖት ተቋም ፈተናዎች ሲያጋጥሙ በጸሎት እንዲሁም በምክክር እና በእርቅ ሲፈታ ነው የሚያምርበት፤ የሚጠበቅበትም ይሄው ነው። እንደፖለቲካ ፓርቲ የተቃውሞ ሰልፍ እና ህዝባዊ እምቢተኝነት በመጥረት ግጭትን የሚጋብዝ አካሄድ መከተል ከሃይማኖት ተቋም ከሚጠበቀው መንፈሳዊነት ተቃራኒ ነው። በመሆኑም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሃይማኖት አባቶች ረጋ ብላችሁ ውስጣችሁን ተመልከቱ።

ሰበርከኦሮሚያ ቄሮ የተላለፈ ጥሪ"ነጭ ለብሰን እንገናኝ"የካቲት 5/2015 ዓም በፊንፊኔነጭ ልብስ ለብሰን የምንወጣበት ታላቅ  ሰላማዊ ሰልፍየኦሮሚያ ሲኖዶስ(ቤተክህነት;) ምስረታን በማስመልከ...
02/06/2023

ሰበር
ከኦሮሚያ ቄሮ የተላለፈ ጥሪ
"ነጭ ለብሰን እንገናኝ"
የካቲት 5/2015 ዓም በፊንፊኔ
ነጭ ልብስ ለብሰን የምንወጣበት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ

የኦሮሚያ ሲኖዶስ(ቤተክህነት;) ምስረታን በማስመልከት የቀረበ በሰላማዊ ሰልፍ የሚደረግ የድጋፍ ጥሪ
እንደሚታወቀው በኦሮሞና በመላው ብሔር ብሔረሰቦች ጥላቻ ያበደውና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ሽፋን የሚንቀሳቀሰው ፅንፈኛ ቡድን የካቲት 5/2015 ዓ.ም በመላው ኢትዮጵያዊያን ትግል ብሔር ብሔረሰቦች የተገናፀፉትን በራስ ቋንቋ የመገልገል መብት የሚፃረርና ጥቁር ልብስ በመልበስ የሚደረግን ሰልፍ ጠርቷል፡፡ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እንደሚገነዘበው የዚህ ቡድን ዓላማ ሀይማኖታዊ ሳይሆን ፖለቲካዊ ስልጣንን ለመቆናጠጥ ያሰረ፣የብሔር ብሔረሰብ ጭቆና፣የመሬትና ተፈጥሮ ሀብት ብዝበዛና የአንድ ቋንቋ ፖሊሲን ዳግም ለመመለስ ያቀደ ፖለቲካዊ ሸፍጥ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ታሪክ የመጀመሪያው በተባለለት የኦሮሚያና የብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ ተቋቁሟል፡፡ በዚህም ህዝቡ በተለያየ መልኩ ደስታውን እየገለፀ ይገኛል፡፡ የካቲት 5/2015 ፅንፈኞች እንደሚሉት የሀዘን ቀን ሳይሆን ለመላው ኦሮሞ ህዝብና ለብሔር ብሔረሰቦች የደስታ ቀን ይሆናል፡፡ በመሆኑም መላው ኦሮሞና ብሔር ብሔረሰብ የተጎናፀፈውን ይህንን መብቱን አሳልፎ እንደማይሰጥና መብቱ በፅንፈኞች እጅ ላይ እንደሌለ ለማሳየት ፈረሱን ጭኖ፣ በጋሻና ጦር ከብሮ፣ በነጭ ልብስ አሸብርቆ ወደ ፊንፊኔ መስቀል አደባባይ እንዲተም በክብር ተጠርቷል፡፡

መረሳት የለበትም! የካቲት 5 መላው ኦሮሞና ብሔር ብሔረሰብ የተጎናፀፈውን ድል ለማክበርና ከኦሮሚያና ብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ ጎን መቆሙን ለማሳየት የሚገናኝበት ታሪካዊ ቀን ይሆናል!

ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለዚሁ የተቋቋመ ኮሚቴ ስለሚሰጥ በአንድ ሀሳብና መንፈስ እየተደማመጥን እየተዘጋጀን ቀኑን እንጠባበቅ!
ድል ለብሔር ብሔረሰቦች!
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!

Sooressallee taatuQabaataa hundarraaHiyyeessallee ta,i Huqqataa NamarraaGurraachallee ta,iFokkisaa mararraahudaafu Qabso...
11/01/2022

Sooressallee taatu
Qabaataa hundarraa
Hiyyeessallee ta,i
Huqqataa Namarraa

Gurraachallee ta,i
Fokkisaa mararraa
hudaafu Qabsoodha
jireenyi lafarraa

Yoo Argatte nyaattee
Yoo dhabdes Agabuu
Jireenyi Jireenya
Hiika biraan Qabu😢

Jireenya kee guutuu
Bashaatee jiraachuuf
Jiruuf Jireenya gaarii
Waanuma dandeessen_ rakkataa gargaari❤️🤘

guyyaa gaarii❤️✌️

Daa'imummaatti uffata xurii malee sammuu fi laphee xuriin hin jiru. Namni hunduu utuu akkas ta'ee silaa hammeenyi lafa k...
10/06/2022

Daa'imummaatti uffata xurii malee sammuu fi laphee xuriin hin jiru. Namni hunduu utuu akkas ta'ee silaa hammeenyi lafa kanarra hin jiraatu ture. Maalis ta'u hanga dandeessan sammuu nagaa fi laphee qulqulluu qabaadhaa!

Nagaan Oolaa‼️

10/05/2022

Well come

Address

New York, NY

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Galaa Dhaloota posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category