bezuhan_ye_maryam_lij

bezuhan_ye_maryam_lij Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from bezuhan_ye_maryam_lij, Art, USA, Los Angeles, CA.

መልካም ዕለተ ቀዳሚት ሰንበት ይሁንልን✝💒የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማን የእምነት ፅናት ለእኛም ያድለን መልካም ቀን!! #እንኳን    #እግዚአብሔር            #ኦርቶዶክስተዋህዶለዘለአለምት...
10/16/2021

መልካም ዕለተ ቀዳሚት ሰንበት ይሁንልን✝💒
የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማን የእምነት ፅናት ለእኛም ያድለን መልካም ቀን!!
#እንኳን #እግዚአብሔር #ኦርቶዶክስተዋህዶለዘለአለምትኑር #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ 🙏💚💛❤🙌 ♥♥❤💝☝💒🙌🙌🙌
🇪🇷 🇪🇹

 #እግዚአብሔር          #ኦርቶዶክስተዋህዶ        ♥♥❤💝☝💒🙌🙌🙌
10/13/2021

#እግዚአብሔር
#ኦርቶዶክስተዋህዶ ♥♥❤💝☝💒🙌🙌🙌

  🙌🙌     #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን  #ተዋህዶናትክብሬኢትዮጵያለዘላለምትኑር    ♥♥❤💝☝💒🙌🙌🙌
10/12/2021

🙌🙌

#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ተዋህዶናትክብሬኢትዮጵያለዘላለምትኑር
♥♥❤💝☝💒🙌🙌🙌

09/23/2021

ጉልበቴ ዝማሬየም እግዚአብሔር ነዉ፥መድሀኒቴም ሆነልኝ፤ ይህ አምላኬ ነዉ አመሰግነዉማለሁ፤ የአባቴ አምላክ ነዉ ከፍ ከፍም አደርገዋለሁ።
[[ ኦሪት ዘጸአት 15:2 ]
#እግዚአብሔር


#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን
♥♥❤💝☝💒🙌🙌🙌
#ኢትዮጵያዬ💚💛❤
🙏 💕

ዉድ የተዋህዶ ልጆች ሼር በማድረግ ለሁሉም ህዝበ ክርስቲያን እንዲደርስ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታደርጉ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ 🙏🙏   #እግዚአብሔር              #ኦርቶዶክ...
08/26/2021

ዉድ የተዋህዶ ልጆች ሼር በማድረግ ለሁሉም ህዝበ ክርስቲያን እንዲደርስ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታደርጉ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ 🙏🙏
#እግዚአብሔር

#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን
#ኢትዮጵያዬ💚💛❤
♥♥❤💝☝💒🙌🙌🙌

ሚካኤል ብየ ስሙን ሳነሳመከራዉ አለፈ ያሁሉ አበሳይጠብቀኛል ጠዋትና ማታአማላጄ ነዉ የኔ መከታ!! ❤️❤️❤️❤️     አመታዊ ክብረ በዓል 🙏✝️💒  #እግዚአብሔር  💙🌎💙            ♥...
06/19/2021

ሚካኤል ብየ ስሙን ሳነሳ
መከራዉ አለፈ ያሁሉ አበሳ
ይጠብቀኛል ጠዋትና ማታ
አማላጄ ነዉ የኔ መከታ!!

❤️❤️❤️❤️

አመታዊ ክብረ በዓል
🙏✝️💒 #እግዚአብሔር 💙🌎💙



♥♥❤💝☝💒🙌🙌🙌

     🙏
05/26/2021

🙏

የአብርሃምን ቤት የባረኩ ቅድስት ስላሴ የእኛንም ቤት ህይወት ይባርኩል!! መልካም ቀን   #እግዚአብሔር  💙🌎💙          #ኢትዮጵያዬ💚💛❤
03/16/2021

የአብርሃምን ቤት የባረኩ ቅድስት ስላሴ የእኛንም ቤት ህይወት ይባርኩል!! መልካም ቀን

#እግዚአብሔር 💙🌎💙


#ኢትዮጵያዬ💚💛❤

ወፍ ምግብ ልትሰጠዉ ስትል ይበራል ለሱ ከምግብ ይልቅ ነጻነቱ ያስፈልገዋልነጻነት ካለ~~ ሰላም አለሰላም ካለ ~ፍቅር ይነግሳልመተሳስብ ካለ ~ተስፋ ይኖሰናልተስፋ ካለ ~ከትንሽ ተነስቶ ትልቅ ...
03/05/2021

ወፍ ምግብ ልትሰጠዉ ስትል ይበራል
ለሱ ከምግብ ይልቅ ነጻነቱ ያስፈልገዋል
ነጻነት ካለ~~ ሰላም አለ
ሰላም ካለ ~ፍቅር ይነግሳል
መተሳስብ ካለ ~ተስፋ ይኖሰናል
ተስፋ ካለ ~ከትንሽ ተነስቶ ትልቅ ቦታ መድረስ ይቻላል ።

ባለዉ ያረካ የሚመኘዉንም ቢያገኝ አይረካም ።
ወዳጄ ሆይ ተስፋ እንዳለህ አምነህ ብዙ ነገር እያደረክ ተስፋ የለኝም የእኔ ነገር አበቃ አትበል!!!!
ሁሌ ማታ ወደ አልጋችን ስንሄድ ነገ እንደምንነሳ ምንም ማረጋገጫ የለንም !
ነገር ግን ለመነሳት አላርም እንሞላለን
ነገ ብለን ሰዉ እንቀጥራለን
ያ ማለት ተስፋ ነዉ
ተስፋ ይኖራል ተስፋ የሰጠን ፈጣሪ ደግሞ የታመነ ነዉ ነገን በመልካም ያኖረናል።
#መልካምቀን❤️
#ኢትዮጵያዬ💚💛❤

😊 ✅ 🙏

  ለጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት ወርሀዊ ክብረ በአል         #እግዚአብሔር  💙🌎💙  💚💛❤  #ኢትዮጵያዬ💚💛❤    ♥♥❤💝☝💒🙌🙌🙌
03/03/2021

ለጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት ወርሀዊ ክብረ በአል


#እግዚአብሔር 💙🌎💙 💚💛❤
#ኢትዮጵያዬ💚💛❤ ♥♥❤💝☝💒🙌🙌🙌

በንጹሕ ደሙ ያዳነን /2/ከወደቅንበት ያነሳንብዙ ነዉ የሱ ወለታእንዘምራለን ለጌታቀና ብለናል በክብርአንገቱን ደፍቶ በፍቅር ስለኛ ብዙ ሆነልን የብርሃን አክሊል ደፋልን  አዝ//የአለም መድሀኒ...
02/03/2021

በንጹሕ ደሙ ያዳነን /2/
ከወደቅንበት ያነሳን
ብዙ ነዉ የሱ ወለታ
እንዘምራለን ለጌታ
ቀና ብለናል በክብር
አንገቱን ደፍቶ በፍቅር
ስለኛ ብዙ ሆነልን
የብርሃን አክሊል ደፋልን
አዝ//
የአለም መድሀኒት ጌታ ነዉ
ጠላታችንን ያሰረዉ
እርቃኑን ሆኖ ሸለመን
እየደከመ አቆመን
እርሱ በመስቀል ሳሞት
እኛ ተጻፍን በህይወት
አዝ//

#27መድሐኒያለም የአለም ቤዛ ቸርነቱ ምህረቱ ይብዛልን!!


#ኢትዮጵያዬ💚💛❤

#እግዚአብሔር
💙🌎💙




ይነጋል በህይወታችን የማያልፉ የሚመስሉን መከራዎች የማይነጉ የማይመስለን ሌሊቶች ይከሰታሉ፤ ነገር ግን እግዚአብሔርን ለሚያምኑ በስሙም ለሚደገፉ ለእነርሱ የፅድቅ ፅሐይ ትወጣለች ችግር ና ስቃ...
08/29/2020

ይነጋል በህይወታችን የማያልፉ የሚመስሉን መከራዎች የማይነጉ የማይመስለን ሌሊቶች ይከሰታሉ፤ ነገር ግን እግዚአብሔርን ለሚያምኑ በስሙም ለሚደገፉ ለእነርሱ የፅድቅ ፅሐይ ትወጣለች ችግር ና ስቃያችን ሁሉ እንዳለፈ ክረምት ከኃላችን ይሄዳል፣በብዙ ሐሴትና በሚጨበጥ ተስፋ የታጀበ ሌላ ዕድል ከክብር ፀዳል ጋር እግዚአብሔር በፊታችን ያመጣል።

ይህንን በሽታ እግዚአብሔር አምላክ ያጥፋልን😔

Address

USA
Los Angeles, CA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when bezuhan_ye_maryam_lij posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category