Yeneta +

Yeneta + yenetatube is an Ethiopian Entertainment Site which provides world News,Entertaining Videos, Documentary, Sport & many more. Your Information depot!

ፕ/ር በፈቃዱ ደግፌበአዲስ አበባ ከተማ ምርጫ ወረዳ 24 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪየምርጫ ወረዳ 24 የሚያጠቃልላቸው አካባቢዎችአየር ጤና፣ ካራ ቆሬ ፣ ወለቴ ጫፍ ፣ ግራር ስ...
04/25/2021

ፕ/ር በፈቃዱ ደግፌ
በአዲስ አበባ ከተማ ምርጫ ወረዳ 24 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ

የምርጫ ወረዳ 24 የሚያጠቃልላቸው አካባቢዎች
አየር ጤና፣ ካራ ቆሬ ፣ ወለቴ ጫፍ ፣ ግራር ስልጤ ሰፈር፣ ዓለም ባንክ ጫፍ፣ ከዓለም ባንክ ኪ/ምህረት በላይ እስከ አንፎ ሜዳ፣ ዘነብ ወርቅ ኤፍኤም 97.1 ፣ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ፣ ወይራ ሰፈር ፣ ቤቴል ጫፍ ፣ የሺ ደበሌ ጫፍ፣ ቤቴል ጊዮርጊስ፣ ከዓለም ባንክ ጫፍ ቤቴል ሆስፒታል፣ የሺ ደበሌ እስከ 18 መብራት ኃይል፣ ከጦር ኃይሎች 18 ኖክ ማደያ ጫፍ፣ 18 ኖክ በላይ እስከ ኮልፌ፣ ሆላንድ ኢምባሲና አካባቢው
የስልክ አድራሻ፡ 0911112378/0922973717/0944107659

Must watch ‼️
03/11/2021

Must watch ‼️

[ጥብቅ መረጃ] አማራን ከምድረገፅ የማፅዳት ዕቅድ | ወልቃይት ችና ራያ ፈፅሞ በትግራይ ስር አይሆኑም | አማራን የምናስከብረው ህወሃትን ስናስወግድ ነው ...

ፀጉሬ ላይ ሲጋራ ሲተረኩስ እና በጠርሙስ ይላጨን ነበር | አሁን ከ 100 ሚሊየን ብር በላይ ይኖረዋል | አባታችንን ደብድበን አናውቅም ክፍል 2
02/26/2021

ፀጉሬ ላይ ሲጋራ ሲተረኩስ እና በጠርሙስ ይላጨን ነበር | አሁን ከ 100 ሚሊየን ብር በላይ ይኖረዋል | አባታችንን ደብድበን አናውቅም ክፍል 2

ፀጉሬ ላይ ሲጋራ ሲተረኩስ እና በጠርሙስ ይላጨን ነበር | አሁን ከ 100 ሚሊየን ብር በላይ ይኖረዋል | አባታችንን ደብድበን አናውቅም ክፍል 2 0952 90...

ሰበር -በ እስር ቤት በጃዋር እና በእናቱ መካከል የተፈጠረው አስደንጋጭ ክስተት
02/13/2021

ሰበር -በ እስር ቤት በጃዋር እና በእናቱ መካከል የተፈጠረው አስደንጋጭ ክስተት

ሰበር -በ እስር ቤት በጃዋር እና በእናቱ መካከል የተፈጠረው አስደንጋጭ ክስተት

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአውሮፓ ሕብረት ልዑክና ከተለያዩ አገራት ዲፒሎማቶች ጋር ውጤታማ ውይይቶችን አደረገ፤*****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በ...
02/12/2021

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአውሮፓ ሕብረት ልዑክና ከተለያዩ አገራት ዲፒሎማቶች ጋር ውጤታማ ውይይቶችን አደረገ፤
*****
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር H.E Pekka Haavisto የተመራውና የአውሮፓ ሕብረት አምባሳደር በኢትዮጵያ Amb. Johan Borgstam የተካተቱበት ልዑክ ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሐያት ሪጀንሲ ሆቴል ውይይት አድርጓል።

በተለይም በትሕነግ ላይ በተወሰደው የሕግ ማስከበር እርምጃና ተያያዥ ሰብአዊ ጉዳዮች ዙሪያ፣ በወልቃይትና በራያ ጉዳይ፣ እንዲሁም በቀጣዩ አገራዊ ምርጫ ዙሪያ በተደረገው በዚህ ውይይት የንቅናቄአችን ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ የአብንን አቋምና የአማራን ሕዝብ ፍላጎቶች ለልዑክ ቡድኑ አብራርተዋል።

በተመሳሳይ በእንግሊዝ ኤምባሲ በተዘጋጀውና የአውሮፓ ሕብረት ተወካይ፣ የእንግሊዝ፣ የአሜሪካ፣ የካናዳ፣ የአውስትራሊያ፣ የጃፓን፣ የስዊድን፣ የቤልጅየም፣ የስዊዘርላንድ እና ሌሎች አገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በተገኙበት አብን ተጋብዞ ውጤታማ ውይይት አድርጓል።

ውይይቱ በዋናነት ቀጣዩ አገራዊ ምርጫ ተዓማኒ፣ ነፃና ፍትኃዊ እንዲሆን መሟላት ስላለባቸው ቀዳሚ ሁኔታወች፣ ምርጫ ቦርድ ነፃና ገለልተኛ ምርጫ ለማድረግ ስላለው አጠቃላይ ተቋማዊ አቅምና ዝግጁነት፣ ስለ ምርጫ ሰሌዳው፣ የምርጫ ወቅት ጸጥታና ደኽንነት እንዲሁም ሰለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ተጠባቂ ሚና ምንነት ላይ ያተኮረ ነበር።

በውይይቶቹ የተሳተፉት የአብን ሊቀመንበር በለጠ ሞላ ቀጣዩ አገራዊ ምርጫ የሚካሄደው በአገራችን ውስጥ ይህ ነው የሚባል መሰረታዊ ለውጥ በሌለበትና መሰረታዊ የትርክትና የፖለቲካ ክለሳዎች ብሎም የሕገመንግስት ማሻሻያና የተቋማት ሪፎርም ባልተደረጉበት በርካታ ቀጠናዎች ከደኽንነት ስጋት ነፃ ባልሆኑበት ብሎም የአማራ ሕዝብ በተለያዩ ቦታዎች እየተገደለና ከቤት ንብረቱ ተፈናቅሎ ለችግር ተጋልጦ በሚገኝበት ሁኔታ እንደሆነ ማስረዳታቸውን ገልፀዋል።

አቶ በለጠ አብን ለአገሪቱ ሰላምና መረጋጋት እያበረከተ ያለውን አስተዋጽዖና በምርጫው አሸናፊ ሆኖ በመውጣት የሕዝባችንን መሰረታዊ የእኩልነትና የፍትኅ ጥያቄዎች ለማስመለስና ሁሉን አሸናፊ የሚያደርግ ሥርዓት ለመዘርጋት እያከናወናቸው ያሉትን ተግባራት እንዲሁም ከአገራቱ የሚፈልጉትን ድጋፍ በተመለከተ በውይይቱ ለተሳተፉ ዲፕሎማቶችና አምባሳደሮች አስገንዝበዋል።

አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!

የንቅናቄያችን ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ በውይይቱ ላይ ያደረጉት ንግግር፤

Our Respected Hosts,

Dear Invited Guests,

I would like to take this opportunity to thank Mr Sam of the British Embassy for his constant effort to engage Ethiopian political parties, first individually and now collectively, in fruitful discussions and dialogue so much needed in our politics.

Your Excellencies !

Our country has over half a century of experience in modern national elections. Started in the waning days of the imperial regime, both the Derg and EPRDF regimes had conducted series of staged elections to justify their power. In that sense, to say the upcoming election is the sixth national election is a misrepresentation of electoral history in Ethiopia.
Despite the modest experience in national elections, however, we have failed to learn from and build on the past. We have been exposed to severe ideological and systemic storms so that each successive regime chose to begin everything from scratch.

Now after scores of electoral dramas, we are embarking upon another, perhaps more polarized, chaotic, and unpredictable election event.
I think the first question that comes to everyone’s mind at this point in time would be: Is there any chance of making this election free, fair and credible? A good measure of politicians, scholars and observers of Ethiopian politics are skeptical about this.

We at NaMA also believe that there is a very slim chance of conducting a credible election for a number of reasons. Allow me to mention only the major ones:

First, there is a pronounced lack of accountability on the part of government, security forces, as well as both ruling and opposition political parties. The inseparable government-party influence is stifling all other political alternatives. From what we see now, the ruling PP is hoarding opposition leaders into prison, organizing defamation rallies across the country, and harassing opposition party members at all levels. The free media is increasingly under pressure and the government is ensuring information monopoly.

Second, by all indicators the election does not promise to be competitive. The legal and political field is not level and equal for all. Different laws and proclamations are produced to shackle opposition parties while favoring the ruling PP. A case in point would be the “forced leave without pay” obligation for government employed candidates. Intimidation, arrest, and violence are widespread mainly by government bodies but also by ethnic politicians and paramilitary groups in many regions. If history is any guide, our courts have also not been so impartial when it comes to elections and related outcomes.

Third, the election process lacks inclusiveness. Millions of Ethiopians will be deprived of their right to vote simply because they are in “other” ethnic regions, and because of widespread conflict and displacement in the country. A polarized ethnic atmosphere and ethnic entrepreneurship would force citizens to elect what they don’t want or abandon the effort at all. In a deeply divided and polarized society, elections only become ethnic referendums.

Fourth, there is also a lack of political will from the ruling PP to ensure the elections are free and fair. On the one hand, the government is weak and divided so that it is unable to take firm control of the state and enforce peace and security for citizens. On the other hand, it is giving only lip service to national discussion, dialogue, reconciliation and showing every sign of becoming an authoritarian apparatus.

Your Excellencies,

I don’t want to waste your time on enumerating the concerns and expectations in the upcoming national election. We at NaMA believe that elections are only a means and not an end by themselves. They are a means towards a stable, strong and just democratic system.
We firmly believe that this election would minimally fulfill that aim if it is based on a firm pre-election foundation: among others genuine inter-elite discussion, dialogue and compromise; a national reconciliation process including popular dialogue and interchange; buildup of an independent legal and institutional framework.

These are only some of the measures that would allay our concerns and fears regarding the credibility of the upcoming national election. It is not the governments or any party’s job alone All of us are responsible for creating the preconditions and achieving the desired goals together.

God bless Ethiopia.

Thank You!
Belete Molla
Chairperson, NaMA

ሰበር - አሁን የደረሰን 2 ሰበር ዜናዎች እና ዝርዝር መረጃዎች
02/12/2021

ሰበር - አሁን የደረሰን 2 ሰበር ዜናዎች እና ዝርዝር መረጃዎች

ሰበር - አሁን የደረሰን 2 ሰበር ዜናዎች እና ዝርዝር መረጃዎች

[ጥብቅ መረጃ] የአርከበ እቁባይ እህት ድብቅ ሚስጥራዊ መረጃ እና አቦይ ስብሃት ነጋን ከእስር ለማስለቀቅ የተደረገው ሙከራ
02/11/2021

[ጥብቅ መረጃ] የአርከበ እቁባይ እህት ድብቅ ሚስጥራዊ መረጃ እና አቦይ ስብሃት ነጋን ከእስር ለማስለቀቅ የተደረገው ሙከራ

[ጥብቅ መረጃ] የአርከበ እቁባይ እህት ድብቅ ሚስጥራዊ መረጃ እና አቦይ ስብሃት ነጋን ከእስር ለማስለቀቅ የተደረገው ሙከራ

[ጥብቅ መረጃ] በእነ ደፂ ተለይቶ የተመረጠው መሬት እና በጄነራሎቹ ተጠቅልሎ የተያዘው የሰሊጥ ንግድ
01/23/2021

[ጥብቅ መረጃ] በእነ ደፂ ተለይቶ የተመረጠው መሬት እና በጄነራሎቹ ተጠቅልሎ የተያዘው የሰሊጥ ንግድ

[ጥብቅ መረጃ] በእነ ደፂ ተለይቶ የተመረጠው መሬት እና በጄነራሎቹ ተጠቅልሎ የተያዘው የሰሊጥ ንግድ

Address

5923 Harvest Hill Rd
Dallas, TX
1000

Telephone

+12404687690

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yeneta + posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Yeneta +:

Share