08/13/2025
Thank you Ethiopiaque
ዘላለም አየለና ባልደረቦቹ ላለፉት ጥቂት አመታት በዲ ኤም ቪ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮችን ባህል አንዱ የሆነውን የቡሄ ፌስትን ሲያከብሩ ኖረዋል። ዘንድሮም በሰፊው ለማክበር የተዘጋጁ ሲሆን ይህንንና ሌሎች ፕሮግራሞቻቸውን በማስመልከት ከኢትዮጲክ ባልደረቦችጋ ያደረጉትን ቆይታ እነሆ፦
https://ethiopique.com/?p=6522