Yesusa Oodite intenna oodopite

Yesusa Oodite intenna oodopite Nuuni Amaniya asay Nu de"uwan ubban Yesussa kasseyannawu besees. Hega gishawu Yessusabba xala ooditee.

07/23/2023

በሕይወት ዘመናችሁ በአስቸጋሪ ኹኔታ ውስጥ በገባችሁ ጊዜ እንዲህ ማለትን ልመዱ። በመጀመሪያ፥ “እዚህ ቦታ ያቆመኝ እግዚአብሔር ራሱ ነው። በዚህ አጣብቂኝ ውስጥ ያለሁትም በእርሱ ፈቃድ ነው”በሉ። ቀጥሎ፥ “በዚህ ውስጥ እያለሁ እግዚአብሔር በፍቅሩ ይንከባከበኛል፤ ልጁ እንደ መኾኔም መጠን፥ እንድመላለስበት ባሠመረው የሕይወት ልክ ለመኖር እንድችል በዚህ የፈተና ወቅት ጸጋውን ይሰጠኛል”በሉ። በዚያ ላይ፥ “መከራውን ወደ በረከት ይለውጥልኛል፤ እንድማር የሚፈልገውን ነገር እንድቀስም እኔን ከማስተማሩ ጐን ለጐን ሊሰጠኝ የሚፈልገውን ጸጋ በእኔ ውስጥ እንዲሠራ ያደርገዋል”በሉ። በመጨረሻም፥ እንዲህ በሉ፥ “የእርሱ ትክክለኛ ጊዜ ሲደርስ ካለሁበት ኹኔታ ውስጥ መልሶ ሊያወጣኝ ይችላል። እንዴትና መቼ የሚለውን ግን የሚያውቀው እርሱ ነው።” ስለዚህ፥ “አኹን ባለሁበት ያለሁት (1) በእግዚአብሔር ቀጠሮ፥ (2) በጥበቃው ተከብቤና (3) በእርሱ ሥልጠና ሥር ሲኾን፥ (4) የምቈየውም እርሱ እስከ ወሰነው ጊዜ ድረስ ነው” በሉ።

— አንድሪው መሪይ
Via Solomon Abebe Gebremedhin

08/25/2020

WOLAITA XOOSSAY YESSUSA!!

05/26/2020

መንፈሳዊ ውጊያ ግድ ነው (Spritual Warfare is Compulsory) ክፍል - 1 🏠የምንኖረው በወደቀው ዓለም ውስጥ ነው ፣ ግን ጦርነቱ አስቀድሞ ተሸንፏል ፡፡ ከእግዚአብሔር ዘንድ ስለ ሆኑት ትንቢቶች አንድ እን...

05/07/2020

የ1 ዮሐንስ ጥናት ክፍል 2 ፡ - ምዕራፍ 1፡5 – 2፡6 የዕለቱ ጥናት ጥቅስ 1ዮሐ 1፡9

👍የትምህርቱ ዋና ሐሳብ፡ - ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት ማድረግ ማለት የኃጢአትን ይቅርታ አግኝተን በቅድስና እና በታዛዥነት መመላለስ ማለት ነው፡፡👍

🔷በዚህ የምንባብ ክፍል የምንመለከተው ሐሳብ ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት ከጀመርን በኋላ ሕይወታችንን ከእግዚአብሔር በተቀበልነው ፀጋ በቅድስና ለመጠበቅ እርሱን በመታዘዝ መኖር እንዳለብን በአጸንዖት ያሳየናል፡፡ በዚህ ክፍል ወሳኝ እውነታዎችን እንማራለን፡፡🔷

1) እግዚአብሔር ብርሃን ነው (1፡5)፤ ይህንን ሲል ብርሃን የሚያሳየው መልካም፣ እውነትና ቅዱስ የሚለውን ሲወክል ጨለማ ክፉና ሐሰት የሆነውን ይወክላል፡፡

2) ብርሃን ከሆነው እግዚአብሔር ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማ መመላለስ ውሸተኛ ያደርገናል (1፡6-7)፡፡ ከእርሱ ጋር ኅብረት እንዲኖረን በክርስቶስ ደም ነጽተናል፡፡

3) በኃጢአት ምክንያት ያጣውን ኅብረት ስንናዘዝ ይቅር ብሎን ሊያነጻን የታመነ ነው፡፡ ዳግም የተወለደ አማኝ ኃጢአት ሊሠራ እንደሚችል ዮሐንስ ያምናል፤ ነገር ግን አማኝ ኃጢአት መሥራት አለበት ብሎ አያስተምርም፡፡ ይልቁንስ ከኃጢአት የተለየ ኑሮ እንዲኖሩ ይመክራል፤ አጋጣሚ ኃጢአት ሠርቶ ከተገኘ ከአብ ዘንድ ጠበቃ (በችሎት ፊት እኛን ወክሎ የሚቆም) አለ ይላል፡፡

4)ጌታን አውቄዋለሁ ካልን ትዕዛዛቱን መፈፀም አለብን፡፡
ቃሉን በመጠበቅ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ፍጽምና ስለሚያገኝ በእርሱ መኖራችንን እርሱ እንደተመላለሰ በመመላለስ ልናሳይ ይገባል፡፡

❓❓ የውይይት ጥያቄዎች❓❓

1) ዮሐንስ “ከእርሱም የሰማናት…” የሚላት መልዕክት የቷ ናት?
2) እግዚአብሔር ብርሃን ነው ስንል ምን ማለታችን ነው?
3) አንድን ሰው ውሸተኛ የሚያደርገው ምንድነው?
4) የመንጻት ኃይል ምን ውስጥ ይገኛል?
5) አንድ ሰው ራሱን ሊያስት የሚችለው ምን ሲያደርግ ነው?
6) “ኃጢአት አላደረግንም” ማለት ምን ዓይነት ውጤት አለው?
7) ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለው ስንል ምን ማለታችን ነው?
8) የኃጢአት ስርየት ምንድን ነው?
9) ከ2፡3 – 6 ከግል ሕይወታችሁ ጋር አዛምዳችሁ ተወያዩበት፡፡

የመጽሐፍ ቅዱስን ክፍል በሚገባ ያንብቡት እና የጥያቄውን መልስ በግል በማስታወሻ ይጻፉ።

Like and share አይርሱት።

12/04/2019

YESUSAPPE HARA GODI BAAWA!!!
DE"IYEEE??

Xoossay saluwanne sa"a ubassi , qassi mereta muliyassi Goda. Aa xalalay ubba harees. Aayoo hoola!!! Yatikko Xoossay nu b...
11/20/2019

Xoossay saluwanne sa"a ubassi , qassi mereta muliyassi Goda. Aa xalalay ubba harees. Aayoo hoola!!!
Yatikko Xoossay nu biittiyo qoppo!!
Amen.... Xoossawu nu biittiyo Itiophiyo ne Xoossateta wolqan iitatu kushiyappenne hanquwappe wota ekka. Yeessusa suntan.

Ha yeeletassi Xoossa Doonappe kiyiya oduwa xaala koshees. Haayananta intenna lo"idabba daruwa yeletawu oodiyogappe Xooss...
11/17/2019

Ha yeeletassi Xoossa Doonappe kiyiya oduwa xaala koshees. Haayananta intenna lo"idabba daruwa yeletawu oodiyogappe Xoossay odidobba guuta oddidi agigite.

07/03/2012 M.L

10/02/2019

ሃኮ ሀጌ አይቤ? ወርዶይ ቢታን አይባ ዳርዴ?

04/16/2019

ሐዋሪያው ጳውሎስ ጢሞቴዎስን ሲመክረው "እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ"(1ጢሞ 4:7) ብሎታል። "Exercise yourself toward godliness."

👉 ልምምድ የለውጥ መነሻ ነው። ነገር ግን ምን እየተለማመድክ እንደሆነ ራስህ ታውቀዋለህ።
👉 ትናንሽ በጎ ልምምዶች ትላልቅ በጎ ማንነትን ይወልዳሉ።
👉 እንዲሁም ጥቃቅን መጥፎ ልምምዶች ትላልቅ የሕይወት ክስረትና ውድቀትን ያመጣሉ።

✅ በጠቅላላው ለልምምዶቻችን ዋጋ እንስጥ
✅ መጥፎ ግን ጎጂ የማይመስሉትን ጥቃቅንም የሆኑ የሕይወት ልምምዶችን አውግዙ።
✅ ትንሽም ቢሆን መልካም የሕይወት ልምምዶችን አሳድጉ።
ለምሳሌ:-
☝በቀን 5 ደቂቃ ብቻ የምትፀልይ ከሆነ አታቁም
☝ ትንሽ ጊዜ ብቻ መጽሐፍ ቅዱስን የምታጠና ከሆነ ቀጥል
☝ ለሰው የሚያዝን ደግ ልብ ካለህ በትንሹም ደግነትህን ቀጥል።

👇👇👇👇👇
By:-
👆👆👆👆👇

ይቀጥላል........
👇👇👇👇👇👇

👆👆👆👆👆👆

Address

11011 Brewers Dr
Baltimore, MD
21128

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yesusa Oodite intenna oodopite posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category