ኢቶEthio06habsha

ኢቶEthio06habsha Flowe me

20/03/2024

ኢቃማ የሚፈልግ ካለ

አናግሩኝ በውስጥ

ሼርርርርርር
@متابعين @إشارة

25/12/2021

የወርቄ ኩማንዱች የጀግኖች ሀገር

19/12/2021

‏ምርጥ የገጠር ትዝታ የገጠር ሰርግ የገጠር ጭፈራኢትዮጵያን አማራ ክልል ወሎ ድሴ ወልድያ የጁ ሓራ ራያ ቆቦ አለማጣ ኮረም ዋጃ ጎብየ ጉራ ወርቄ አፋፈEthiopia wello Raya kobo ሰብስክራይብ ላይክ .....

09/12/2021

The General Assembly will review the adoption of a resolution on the Olympic Truce, which reflects the shared aspiration of people across the world for peace. I hope that all parties in Ethiopia will actively echo the resolution, stop the conflict as soon as possible and work for lasting peace. To this end, China, as a good friend of Ethiopia, is willing to play a constructive role if needed by on the premise of respecting the country's sovereignty.

——Wang Yi, State Councilor and Foreign Minister Wang Yi,when meeting with Ethiopian Deputy Prime Minister and Foreign Minister Demeke Mekonnen Hassen in on December 1, 2021

08/12/2021

ሰበር ዜና

በአሸባሪው ህወሓት ተወረው የነበሩ ቀሪ ከተሞች በጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ እየወጡ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ሕወሓት ተወርረው የነበሩት ቀሪ ከተሞች፣ የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በ “ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በወሰዱት ማጥቃት ነጻ እየወጡ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ ጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች ንጥምረት ባደረጉት ማጥቃት በደሴ ግንባር ሐይቅ፣ ቢስቲማ፣ ባሶ ሚሌ እና ውጫሌ ከተሞች ነጻ ወጥተዋል።

ሠራዊቱም ወደ መርሳ እየገሠገሠ መሆኑን ነው የኮሙኒኬሽን አገልግሎት ያስታወቀው።

በተንታ ግንባር በተካሄደው ማጥቃት ዓለም አምባ፣ መቅደላና ጎሽ ሜዳ ከአሸባሪው የሕወሓት ወራሪ ነጻ መውጣታቸውንም ገልጿል።

በሁሉም ግንባሮች የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ወደ ውስጥ ዘልቀው በመግባት የተበታተነውን አሸባሪ ኃይል ቀለበት ውስጥ አስገብተው በመደምሰስ፣ ወራሪው ኃይል የዘረፈውን ንብረት እንዲሁም የያዘውን መሣሪያና ትጥቅ ይዞ እንዳይወጣ እያደረጉት ይገኛሉ ብሏል።

02/12/2021

የተዘረፉ ንብረቶች እንዳይወጡ፣ ወያኔ ተጨማሪ ኃይል እንዳያስገባ፣ እየፈረጠጠ የሚወጣው ኃይል ድባቅ እንዲመታ ከፈለጋችሁ ለራያ ገበሬዎች ተጨማሪ ኃይል እንዲገባላቸው አድርጉ‼️

https://vm.tiktok.com/ZSeDh27cP/
01/12/2021

https://vm.tiktok.com/ZSeDh27cP/

#ወርቄወች #ወሎአማራ💚🇪🇹💉 #ኢትዮጵያንቲክቶክ🇪🇹 #ራዩማ🇪🇹🇪🇹😍👸♥️✌️

‏قوات الحكومية تتقدم من كل جبهات القتال برفقة الرئيس ابي احمدتم حرير مدينة شيفرا وميلي الاستراتجيةواليوم تم تحرير مناطقة...
01/12/2021

‏قوات الحكومية تتقدم من كل جبهات القتال برفقة الرئيس ابي احمد
تم حرير مدينة شيفرا وميلي الاستراتجية
واليوم تم تحرير مناطقة من قوات التغيراي الارهابية منطقة
غاشينا. و شوا روبيت.


‎ #اثيوبيا

Address

Buraydah

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢቶEthio06habsha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share