AdmasArts

AdmasArts Kontaktinformasjon, kart og veibeskrivelse, kontaktskjema, åpningstider, tjenester, stjerner, bilder, videoer og kunngjøringer fra AdmasArts, Kunst og underholdning, Bergen.

https://www.youtube.com/watch?v=j-Ea_Rq_VrM
02/04/2022

https://www.youtube.com/watch?v=j-Ea_Rq_VrM

Admas Arts Getachew Gadissa - Yentsuhan Enba - ጌታቸው ጋዲሳ የንጹሀን እንባ! - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)Ethiopian Music: New Music Video ‘Yentsuhan E...

https://www.youtube.com/watch?v=2q_cayVDT8k
31/03/2022

https://www.youtube.com/watch?v=2q_cayVDT8k

ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚ.....

እንኳን ለጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ!🙏💚💛❤️🇳🇴 ከፎቶ ማህደር
19/01/2022

እንኳን ለጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ!🙏💚💛❤️🇳🇴 ከፎቶ ማህደር

25/05/2021

Getachew Gadissa - Yentsuhan Enba - ጌታቸው ጋዲሳ የንጹሀን እንባ! - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)Ethiopian Music: New Music Video ‘Yentsuhan Enba’ . . . ...

22/05/2021

የተወዳጁ ደምፃዊ ጌታቸው ጋዲሳ "የንፁሀን ደም " የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ሰኞ ምሽ፣ት ሊለቀቅ ነው!!!
፤ በአድማስ አርትስ የዩቲያብ ቻናል ብቻ!!!

እሳቱን አንድዶ... ፍሙን እያደለ...እሱ ስቆ ያድራል...ሰው እያቃጠለ...ይሰማኛል ጩኸት ... ከሰማይ ርቆአልቋል ሰውነቴ... ግፍ አይቶ ተሳቆ         ሰው ክቡር እኮ ነው በአምላክ ...
04/04/2021

እሳቱን አንድዶ... ፍሙን እያደለ...
እሱ ስቆ ያድራል...ሰው እያቃጠለ...
ይሰማኛል ጩኸት ... ከሰማይ ርቆ
አልቋል ሰውነቴ... ግፍ አይቶ ተሳቆ
ሰው ክቡር እኮ ነው በአምላክ የከበረ
ሰው አንገቱን ደፋ ቅስሙም ተሰበረ
አገርም አዘነች ምድሩም ደም ሲነካ
ሰውን እንደስሳ ሰው ገሎ ሲረካ

***** ግጥምና ዜማ *****
ጌታቸው ጋዲሳ

ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚ.....

በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር በደመቀ ሁኔታ የድምጻዊ ጌታቸው ጋዲሳ የሙዚቃ ቪዲዮ (ክሊፕ) ምርቃት ተከናወነ! ለዚህ ዝግጅት መሳካት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ  ለደከማችሁ እና ጥሪአች...
27/03/2021

በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር በደመቀ ሁኔታ የድምጻዊ ጌታቸው ጋዲሳ የሙዚቃ ቪዲዮ (ክሊፕ) ምርቃት ተከናወነ! ለዚህ ዝግጅት መሳካት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ለደከማችሁ እና ጥሪአችንን አክብራችሁ ለተገኛችሁ አድማስ አርትስ ልባዊ የሆነ ምስጋናውን ያቀርባል!!!

ፕሮግራሙን በከፊል የሚያሳይ ፎቶዎች እነሆ!

ዛሬ ጠዋት የዝነኛውን ድምፃዊ ጌታቸው ጋዲሳ ሁለት የሙዚቃ ቪዲዮዎች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት በብሔራዊ ተካሄደ አድማስ አርትስ ለድምፃዊ ጌታቸው ጋዲሳ እና ለዜማና ግጥም ደራሲ ማስረሻ ሽፈራው ለአደ...
27/03/2021

ዛሬ ጠዋት የዝነኛውን ድምፃዊ ጌታቸው ጋዲሳ ሁለት የሙዚቃ ቪዲዮዎች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት በብሔራዊ ተካሄደ አድማስ አርትስ ለድምፃዊ ጌታቸው ጋዲሳ እና ለዜማና ግጥም ደራሲ ማስረሻ ሽፈራው ለአደረጉት የኪነ- ጥበብ አስተዋፅዖ በፍቅር አመሰገነ! አከበረ!!!።

Adresse

Bergen
5055

Telefon

+4794113436

Nettsted

Varslinger

Vær den første som vet og la oss sende deg en e-post når AdmasArts legger inn nyheter og kampanjer. Din e-postadresse vil ikke bli brukt til noe annet formål, og du kan når som helst melde deg av.

Del