Nikat & Bikat

Nikat & Bikat Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Nikat & Bikat, Comedy Club, Kiamaiko, Moi.

14/05/2024

Agegnehu Yideg

27/04/2024

ወሳኝ መልዕክት ለኦርቶዶክሳዊዉ ወንድምህ እድርግለት

10/04/2024

ያዝ እንግዲ

አንድ ጫማ እንኳ መግዛት የማይችለው የሀኪም ደመወዝ   | የአንድ ጫማ ዋጋ - 12,500 ብር የሀኪም ደመወዝ :⁠- 9500 ብር (የታክስ ሳይቆረጥ ነው) ።ይህ በጣም አሳዛኝ ነገር አሁን በ...
14/02/2024

አንድ ጫማ እንኳ መግዛት የማይችለው የሀኪም ደመወዝ

| የአንድ ጫማ ዋጋ - 12,500 ብር የሀኪም ደመወዝ :⁠- 9500 ብር (የታክስ ሳይቆረጥ ነው) ።ይህ በጣም አሳዛኝ ነገር አሁን በስራ ላይ እና በትምህርት ላይ ያለውን የህክምና ባለሙያ ብቻ ሳይሆን ሀገር ተረካቢ የብዙ ተስፈኛ ህጻናትን ሞራል እና የወደፊት ተስፋ በእጅጉ እየጎዳው ነው።

መቼም ይህን ጉድ እያየ ወደፊት ተምሮ ሀኪም ለመሆን ፍላጎት የሚያድርበት ተማሪ የሚኖር አይመስለኝም።

ህጻናት "ወደ ፊት ተምራችሁ ምን መሆን ትፈልጋላችሁ"? ተብለው ሲጠየቁ የሚመልሱት መልስ እንደድሮው ሀኪም፣ ነርስ ወይም የጤና መኮነን መሆኑ ቀርቶ "ቲክቶከር" ወይም "ዩቱበር" የሚሆን ይመስለኛል ።

የህክምና ባለሙያም ሰው ነው ፤ እንደ ሰው ደግሞ ቢያንስ በቀን 3 ጊዜ መብላት ፣ ልብስ እና ጫማውን መቀየር ፣ ትዳር መያዝ ፣ ልጆች ወልዶ ማሳደግ እና ማስተማር ፣ የሚኖርያ ቤት ማግኘት ፣ ሲታመም የሚታከምበት ገንዘብ... ወዘተ የመሳሰሉ መሰረታዊ ፍላጎቶች እንድሟሉለት ይፈልጋል።

አሁን ባለው ሁኔታ ግን ከላይ ከተዘረዘሩት እና ሌሎች የሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎቶች ውስጥ አንዱን እንኳ ማሟላት ከማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል።

ለዚህ ሁሉ ያበቃን የመንግስት ቼልተኝነት ብቻ ሳይሆን የራሳችን የህክምና ባለሙያዎች ከልክ ያለፈ ትዕግስት እና ዝምታ ጭምር ነው።

ሁሉም ባለሙያ ነገ ዛሬ ሳይል በአንድነት እና በቁርጠኝነት ተነስቶ በመታገል መብቱን ማስከበር እና የመኖር ህልውናውን ማረጋገጥ አለበት። እስከመቼ በዚህ ሁኔታ እንቀጥላለን?

ዶ/ር ሀብታሙ አውለው

13/02/2024

Address

Kiamaiko
Moi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nikat & Bikat posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category