Kine Bet London

Kine Bet London Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kine Bet London, Performance Art Theatre, St. peter's Way, London Borough of Hackney.

18/04/2026

ማስታውቂያ

በመላው UK  ለምትገኙ የቴአትር አፍቃሪያን በሙሉ፡፡ቅኔ ቤት art and Entertainment የፊታችን May 3 20 26 በ London, may 4  በ Birmingham, May 10 በ L...
15/04/2026

በመላው UK ለምትገኙ የቴአትር አፍቃሪያን በሙሉ፡፡
ቅኔ ቤት art and Entertainment የፊታችን May 3 20 26 በ London, may 4 በ Birmingham, May 10 በ Leeds “የሕይወት ታሪክ” የተሰኘውን የሙሉ ጊዜ የመድረክ ቴአትር ለማስመጣት ዝግጅቱን ከጨረሰ ወዲያ የማስተዋወቅ ስራውን ቀድሞ የጀመረ ቢሆንም የቴአትሩ መሪ ተዋናይ የሆነው አርቲስት ይገረም ደጀኔ በገጠመው ድንገተኛ እና ያልታሰበ ችግር ምክኒያት ቴአትሩን ለማሳየት ባለመቻላችን ተመልካቾቻችንን ይቅርታ እየጠየቅን ዝግጅታችንን ላልተወሰነ ጊዜ ለማስተላለፍ መገደዳችንን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡
ቅኔ ቤት art and Entertainment.

Uk ለሚገኙ የቴአትር  አፍቃሪያን በሙሉ
14/03/2026

Uk ለሚገኙ የቴአትር አፍቃሪያን በሙሉ

እንደገና ደግሞ ቴአትር ልናይ.. ከዚያም መልስ ተሰባስበን ልንጫወት..ሎንዶን ላይ ተቀምጠን ሀገር ሀገር በሚሸት ሳቅ እና ጨዋታ ልንደምቅ Sanday 3 May አመሻሹ ላይ ከ ቅኔ ቤት ጋራ ተ...
22/02/2026

እንደገና ደግሞ ቴአትር ልናይ.. ከዚያም መልስ ተሰባስበን ልንጫወት..
ሎንዶን ላይ ተቀምጠን ሀገር ሀገር በሚሸት ሳቅ እና ጨዋታ ልንደምቅ
Sanday 3 May አመሻሹ ላይ ከ ቅኔ ቤት ጋራ ተቃጥረናል፡፡
ቀኑን ይመዝግቡት እና የማይረሳ ምሽት አብረውን ያሳልፉ::
ለበለጠ መረጃ እና ቅድሚያ ቦታ ለመያዝ
+4473 05 496203
+4479 50 212404

ይህን ቴአትር ለማየት Saturday 02 May 2026 ላይ ቀጠሮ ይዘን ነበር አይደል? በሉ ቀናችሁን አርሙልን፡፡ ወደ Sunday 03 May 2026 ቀይረንዋል፡፡ምክኒያት? ካላችሁ በእለቱ ...
19/02/2026

ይህን ቴአትር ለማየት Saturday 02 May 2026 ላይ ቀጠሮ ይዘን ነበር አይደል? በሉ ቀናችሁን አርሙልን፡፡
ወደ Sunday 03 May 2026 ቀይረንዋል፡፡
ምክኒያት? ካላችሁ በእለቱ ከባድ የኳስ ጨዎታ
(ያውም አርሴናል እንዲሁም ማንቺስተር) ስላለ ከተመልካች የደረሰንን ቅሬታ ማድመጥን ስለመረጥን ነው።
ቅዳሜ ወደኳሳችሁ ሒዱና እሁድ ለቴአትራችን እንገናኝ፡፡
መረጃውን ሼር በማድረግ አዳርሱልን🙏

የድምፃዊ ሀይሉ አመርጋ አዲሱ አልበሙ ሊለቀቅ ቀናቶች ቀርተውታል ።የአልበሙ መጠሪያ "አሁን" 🎶 አርብ ጥቅምት 21  በራሱ በድምፃዊ ሀይሉ አመርጋ የ YouTube channel ይለቀቃል ። h...
27/10/2025

የድምፃዊ ሀይሉ አመርጋ አዲሱ አልበሙ ሊለቀቅ ቀናቶች ቀርተውታል ።

የአልበሙ መጠሪያ "አሁን" 🎶

አርብ ጥቅምት 21 በራሱ በድምፃዊ ሀይሉ አመርጋ የ YouTube channel ይለቀቃል ።

https://youtube.com/?si=XMQfDwnKZbPaNpQ3

የኪያ ካሣሁን "ምልምልወይ" ሙዚቃ ተለቋል እንዴት አያችሁ ? የድምጻዊት ጠረፍ ካሣሁን (ኪያ) "ምልምልወይ" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አዲስ የሙዚቃ ስራ በናሆም ሪከርድስ የዩቲዩብ ቻናል በኩል...
22/08/2025

የኪያ ካሣሁን "ምልምልወይ" ሙዚቃ ተለቋል እንዴት አያችሁ ?

የድምጻዊት ጠረፍ ካሣሁን (ኪያ) "ምልምልወይ" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አዲስ የሙዚቃ ስራ በናሆም ሪከርድስ የዩቲዩብ ቻናል በኩል ለአድማጮች ቀርቧል።

በ"ምልምልወይ" ሙዚቃ ላይ በግጥምና ዜማ ይግዛው በላይ በሙዚቃ ቅንብር ኪዱ አድማሱ እልፍኝ ምስሎች ደግሞ በዝግጅት ተሳትፈዋል።

አድምጣችሁ ስለ ስራው ያላችሁን ሀሳባችሁን አስተዪየት ፃፉልን ።

   &CulturalfestivalNew River leisure centre white hart Ln London  N225QW
14/08/2025

&Culturalfestival
New River leisure centre white hart Ln London N225QW

አንድም ደራሲውን እንኩዋን ደስ አለህ ለማለትሁለትም  ቡናችንን እየጠጣን የተለመደ ወጋችንን እያወጋን ልናመሽበቅዱስ ገብርኤል የሀበሻ restaurant ተቃጥረናል::መግቢያ በነፃ!
12/08/2025

አንድም ደራሲውን እንኩዋን ደስ አለህ ለማለት
ሁለትም ቡናችንን እየጠጣን የተለመደ ወጋችንን እያወጋን ልናመሽ
በቅዱስ ገብርኤል የሀበሻ restaurant ተቃጥረናል::
መግቢያ በነፃ!

           #24    !   +447305496203 ይደውሉ !
11/08/2025




#24
!

+447305496203 ይደውሉ !

Address

St. Peter's Way
London Borough Of Hackney
N14SZ

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kine Bet London posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share