Mohammed Jemal Shafi

Mohammed Jemal Shafi For all best Cultural, reliable Radio and Television documentary programmes. In Addition to curren

https://youtu.be/sgxOIvH0pxU?si=3G8nhdsXGR1-02LZ☝️☝️☝️☝️☝️ከላይ የምትመለከቱትን ሊንክ ተጭነው የተስፈኛ ልጃችንን ተሰጥኦ ተጋበዙልን☝️☝️☝️  #ከሪማ (ሰል...
08/01/2024

https://youtu.be/sgxOIvH0pxU?si=3G8nhdsXGR1-02LZ
☝️☝️☝️☝️☝️ከላይ የምትመለከቱትን ሊንክ ተጭነው የተስፈኛ ልጃችንን ተሰጥኦ ተጋበዙልን☝️☝️☝️ #ከሪማ (ሰልዋ) ሸምሱ አጎት ሞሄ በብቃትሽ ኮርቼአሁ👍👍👍አላህ በመልካም እድግ ያድርግልን🙏🙏🙏

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልንFollow us on: https://linktr...

የወልቂጤ ከተማ ነዋሪ የንፁህ መጠጥ ውኃ ችግር በተመለከተ ብሶቱን ለማሰማት የካቲት 08/2015 E.C አደባባይ በመውጣቱ የንፁሀን ወጣቶች ህይወት መቀጠፉ ይታወሳል (ነፍስ ይማር) 😢😢😢። ህ...
24/02/2023

የወልቂጤ ከተማ ነዋሪ የንፁህ መጠጥ ውኃ ችግር በተመለከተ ብሶቱን ለማሰማት የካቲት 08/2015 E.C አደባባይ በመውጣቱ የንፁሀን ወጣቶች ህይወት መቀጠፉ ይታወሳል (ነፍስ ይማር) 😢😢😢። ህዝባዊ የአደባባይ ሰልፉን ተከትሎ ህይወት ከተነጠቁና አካላቸው ከጎደለባቸው ወገኖች ባሻገር ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ወጣቶች ለእስር መዳረጋቸው ይታወቃል።
ከታሰሩ ወጣቶች መካከል #ወጣት ጀማል ሡልጣን አንዱ ሲሆን ዛሬ የካቲት 17/2015 E.C ወልቂጤ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርቦ ለብቻው ክስ ተመስርቶበታል። በዚህም ህዝባዊ አድማ በማነሳሳትና በመምራት፣ የንብረት ውድመት እንዲከሰት በማድረግ የሚሉ የክስ የጭብጥ ዝርዝር ተካቶበት ችሎት ቀርቧል። ተከሳሹ ወጣት ጀማል ሡልጣን ያነሳሳሁት፣ ያስተባበርኩትም ሆነ የመራሁት ህዝባዊ አድማ የለም መላው የከተማው ህዝብ የውኃ ችግሩን ለመጠየቅ ሳይጠራራ ባደረገው የአደባባይ ሰልፍ እንደ አንድ ነዋሪ ድምጼን ለማሰማት ከመሳተፌ ውጪ ምንም ወንጀል አልፈፀምኩም፣ በተወሰደው ተመጣጣኝ ያልሆነ የሀይል እርምጃ እንደ ህዝብ ተበዳይ እና ተጎጂ ሆነን ተገቢውን ካሳ ማግኘት ሲገባ የሽማግሌዎች በውኃ መጠይቅ ዙሪያ የታሰሩ ወጣቶች ይፈቱ የሚለውን ቃል ባለማክበር የተቀናበረ ክስ መመስረት በተበዳይ ቁስል ላይ እንጨት መስደድ ነው በሚል ቃሉን ለተከበረው ፍርድ ቤት አሰምቷል።
የአቃቢ ህግንና የተከሳሹን ወጣት ጀማል ክርክር ግራ ቀኝ የመረመረው ችሎት አቃቢ ህግና ፖሊስ ተጨማሪ መረጃ አሰባስቦ ለፍርድ ቤቱ ማቅረብ እንዲችል ለጠየቀው የ7 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተቀብሎ ወስኗል። በዚህም የወጣት ጀማል ሡልጣን የክስ መዝገብ ለቀጣይ ሳምንት አርብ የካቲት 24/2015 E.C እንዲታይ ቀጠሮ በመያዝ የዛሬው የችሎት ውሎ ተጠናቋል።
#መ.ጀማል ሻፊ (ለመኖር ትግሉ)
የካቲት 17/2015 E.C

የቀለም መልቲሚዲያ የሬድዮና የቴሌቭዥን ስራዎች ኃ.የተ.የግ. ማህበር የዩቱዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ👇👇👇👍👍👍👇👇👇👍👍👍👇👇👇 #ጋዜጠኛ መ.ጀማል (ለመኖር ትግሉ) 👇👇👇👍👍👍👇👇👇👍👍👍👇👇👇
06/11/2022

የቀለም መልቲሚዲያ የሬድዮና የቴሌቭዥን ስራዎች ኃ.የተ.የግ. ማህበር የዩቱዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ👇👇👇👍👍👍👇👇👇👍👍👍👇👇👇
#ጋዜጠኛ መ.ጀማል (ለመኖር ትግሉ)
👇👇👇👍👍👍👇👇👇👍👍👍👇👇👇

Daily professional news, short TV Story teller programs, critical thinking discussions, unique cultural documentaries, and advertising channel.

Follow and Like our official page now.
27/10/2022

Follow and Like our official page now.

27/10/2022

ስለ ቀለም መልቲ ሚዲያ የሬድዮና ቴሌቭዥን ስራዎች ኃ.የተ.የግ. ማህበር ምን ማወቅ ይፈልጋለ? ጥያቄዎን በነፃነት ይሰንዝሩ።

ቀለም መልቲ ሚዲያ የሬድዮና የቴሌቭዥን ስራዎች ኃ.የተ.የግ. ማህበር የፌስ ቡክ ገፅን ላይክ ወይም ፎሎው አሁኑኑ ያድርጉ👍👍👇👇👇👍👍👇👇👍👍👇
27/10/2022

ቀለም መልቲ ሚዲያ የሬድዮና የቴሌቭዥን ስራዎች ኃ.የተ.የግ. ማህበር የፌስ ቡክ ገፅን ላይክ ወይም ፎሎው አሁኑኑ ያድርጉ👍👍👇👇👇👍👍👇👇👍👍👇

Follow us inorder to get radio and Tv's best documentary programmes. 👇👇👇👍👍👍👇👇👇👍👍👍👇👇👇👍👍👍👇👇👍
27/10/2022

Follow us inorder to get radio and Tv's best documentary programmes. 👇👇👇👍👍👍👇👇👇👍👍👍👇👇👇👍👍👍👇👇👍

Address

Wolkite Selamber 01
Wolkite
0020

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mohammed Jemal Shafi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Mohammed Jemal Shafi:

Share