03/02/2026
እንኳን ደስ አለሽ ሩሃማዬ! 🌸
የዘፀዓት ቤተሰባችን አባል የሆነችው Ru Hama አንዲት ቆንጆ ትውልድ ለቤተሰባችን ጨምራለች። ሩሃማዬ፣ እንኳን ለዚህ አበቃሽ፤
እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ!
ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይባርክሽ፣ ያውርስሽ፣ ድንበሩንም ያስፋልሽ! 🙌✨
እኛም በክርስቶስ ፍጹም የሚሆን ሰውን ሁሉ እናቀርብ ዘንድ ሰውን ሁሉ እየገሠጽን ሰውንም ሁሉ በጥበብ ሁሉ እያስተማርን የምንሰብከው እርሱ ነው።
ቆላስይስ 1:28
S**o
Be the first to know and let us send you an email when Exodus Art Family posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Send a message to Exodus Art Family: