Eyob Mekonen

Eyob Mekonen እባክዎ ፔጁን ላይክ በማድረግና ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ቤተ ይህ የተዎዳጁ አርቲስት እዮብ መኮንን የአድናቂዎቹ ገፅ ነዉ።

20/08/2022
😥
27/06/2022

😥

11/10/2021

ሠላም እንዴት ከርማችኋል

Send a message to learn more

ኢትዮጵያዬ እንኳን ደስ ያለሽ
30/07/2021

ኢትዮጵያዬ እንኳን ደስ ያለሽ

25/05/2021

እንዴት ከርማችኋል
እዮባዊያን
ተጠፋፋን አይደል
እስቲ ቸብቸብ አድርጉት
ሞቅ ደመቅ ይበል

21/04/2021

ሠላማችሁ ይብዛ

Send a message to learn more

እንኳን ደስ ያለን መልካሙን ሁሉ ለ ሀገሬ
30/03/2021

እንኳን ደስ ያለን
መልካሙን ሁሉ ለ ሀገሬ

መልክን የሻረዉአንቺ ጋር ምን ተሻለውከሩቅ ሳትስቢአየሁ ልቤ ስትገቢካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶግን በምን በለጥሻቸውቆንጆዎቹን አስናቅሻቸውካንች በላይ እዉቀታቸውስቄም ነ...
25/02/2021

መልክን የሻረዉ
አንቺ ጋር ምን ተሻለው
ከሩቅ ሳትስቢ
አየሁ ልቤ ስትገቢ
ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ
ያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ
ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው
ካንች በላይ እዉቀታቸው
ስቄም ነበር በቀልዳቸው
ዝምታሽ በለጣቸው
ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው
መልክን የሻረዉ
አንቺ ጋር ምን ተሻለው
ከሩቅ ሳትስቢ
አየሁ ልቤ ስትገቢ
ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ
ያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ
ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው
ካንች በላይ እዉቀታቸው
ስቄም ነበር በቀልዳቸው
ዝምታሽ በለጣቸው
ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው
ለኔው ጥቅም በኔው ሰው ተመክሬ
አላውቅም አድምጬ ከልብ አምርሬ
አሁን ለምን ገባኝ ባንቺ ስመከር
ያሉኝን ብለሺኝ የምፍጨረጨር
ከኔ ነው ወይ ካንቺ ነው
ልቤን ለጅሽ የሰጠነዉ
ማኩረፍ የኔ ነበር አልሸፋፈንኩም
ካንቺ ጀምሬ ግን አልተቀየምኩም
ምንድነው ብርቅ ሆኖ የሚያስወድደኝ
ሁሉሽን እንዳደንቅ የሚያስገድደኝ
የት ብለው የት ቢሄዱ
መስፈርት የለም ከወደዱ
መልክን የሻረዉ
አንቺ ጋር ምን ተሻለው
ከሩቅ ሳትስቢ
አየሁ ልቤ ስትገቢ
ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ
ያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ
ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው
ካንቺ በላይ አውቀታቸው
ስቄም ነበር በቀልዳቸው
ዝምታሽ በለጣቸው
ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው
ተቀይሩዋል አይኔ ወዷል መልክሸን
ስመስሉሽ ያደንቃል ሲቀርቡሽ አንቺን
ቆንጆም ዉብም ለኔ ያንቺ አይነት ብቻ
ቢያይም ልቤ አያምንም
እንዳለሽ አቻ
የት ብለው የት ቢሄዱ
መስፈርት የለም ከወደዱ
ተቀይሯል አይኔ ወዷል መልክሺን
ሲመስሉሽ ያደንቃል ሲቀርቡሽ አንቺን
ቆንጆም ዉብም ለኔ ያንቺ አይነት ብቻ
ቢያይም ልቤ አያምንም እንዳለሽ አቻ
ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው
ዝምታሽ በለጣቸው
ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው
ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው
ዝምታሽ በለጣቸው
ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው
ግን በምን በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው
ዝምታሽ በለጣቸው
ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው

No, woman, no cry;No, woman, no cry;No, woman, no cry;No, woman, no cry.Said - said - said: I remember when we used to s...
13/02/2021

No, woman, no cry;
No, woman, no cry;
No, woman, no cry;
No, woman, no cry.
Said - said - said: I remember when we used to sit
In the government yard in Trenchtown,
Oba - obaserving the 'ypocrites
As they would mingle with the good people we meet.
Good friends we have, oh, good friends we've lost
Along the way.
In this great future, you can't forget your past;
So dry your tears, I seh.
No, woman, no cry;
No, woman, no cry.
'Ere, little darlin', don't shed no tears:
No, woman, no cry.
Said - said - said: I remember when-a we used to sit
In the government yard in Trenchtown.
And then Georgie would make the fire lights,
As it was logwood burnin' through the nights.
Then we would cook cornmeal porridge,
Of which I'll share with you;
My feet is my only carriage,
So I've got to push on through.
But while I'm gone, I mean:
Everything's gonna be all right!
Everything's gonna be all right!
Everything's gonna be all right!
Everything's gonna be all right!
I said, everything's gonna be all right-a!
Everything's gonna be all right!
Everything's gonna be all right, now!
Everything's gonna be all right!
So, woman, no cry;
No - no, woman - woman, no cry.
Woman, little sister, don't shed no tears;
No, woman, no cry.
I remember when we used to sit
In the government yard in Trenchtown.
And then Georgie would make the fire lights,
As it was logwood burnin' through the nights.
Then we would cook cornmeal porridge,
Of which I'll share with you;
My feet is my only carriage,
So I've got to push on through.
But while I'm gone:
No, woman, no cry;
No, woman, no cry.
Woman, little darlin', say don't shed no tears;
No, woman, no cry.
Eh! (Little darlin', don't shed no tears!
No, woman, no cry.
Little sister, don't shed no tears!
No, woman, no cry.)

Address

Shashemene

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eyob Mekonen posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category