Kuru production

Kuru production ሰላም እንኳን በደና መጡ ወደ ኩሩ page ይህ page ማስታወቂያ አሰራር እንዴት ቪዲዮ ኤዲተር እንደምናረግ ምንማማርበት ነዉ

የሚገርመው ሽኝት 😁
13/11/2021

የሚገርመው ሽኝት 😁

12/11/2021






ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ አንዳንዶች ጩኸታችንን ሊቀሙ እየሞከሩ ነው።  በኢትዮጵያዊነታችን ላይ የተመሠረተውን  ክብርና አንድነት መቼም ሊነኩት አይቻላቸውም። እኛ የኮራን ኢትዮጵያ...
11/11/2021

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ

አንዳንዶች ጩኸታችንን ሊቀሙ እየሞከሩ ነው። በኢትዮጵያዊነታችን ላይ የተመሠረተውን ክብርና አንድነት መቼም ሊነኩት አይቻላቸውም። እኛ የኮራን ኢትዮጵያውያን ነን። የኮራን አፍሪካውያን ነን። በከፍታ፣ በጽናትና በአንድነት ለኢትዮጵያ የምንቆም።

Some may continue trying to strip us off truth, context and recent realities, yet none can sn**ch away our collective dignity and unity as proud Ethiopians - as proud Africans. Stand tall, stand firm and stand together for !

✴️ ቴሌግራም ማስታወቂያ ማሳየት ጀምሯል !💥ቴሌግራም Sponsor የተደረጉ መልእክቶችን ከ1000+ በላይ ሜምበር ባላቸው ቻናሎች ላይ ማሳየት ጀምሯል መልዕክቱም በ 160 symbols የተገደ...
08/11/2021

✴️ ቴሌግራም ማስታወቂያ ማሳየት ጀምሯል !

💥ቴሌግራም Sponsor የተደረጉ መልእክቶችን ከ1000+ በላይ ሜምበር ባላቸው ቻናሎች ላይ ማሳየት ጀምሯል መልዕክቱም በ 160 symbols የተገደበ ነው።

🔍ማስታወቂያዎቹም የሚታዩት በቻናሉ ቋሚ ሁኔታ ላይ በመታገዝ ነው ከዚህ ውስጥም:-

🔗 ቻናሉ በሚለቀው ፅሁፍ ቋንቋ
🔗 ቻናሉ የሚሰራበት Topics
🔗 የተወሰኑ ቻናሎች ላይ ነው የሚያተኩረው።

🔍ማስታወቂያዎቹም በአሁኑ ሰዓት በሙከራ ላይ ናቸው።

🔍ማስታወቂያዎቹም ሙሉ በሙሉ ስራ ሲጀምሩ የቴሌግራምን መሰረታዊ ወጪ ይሸፍናል፣ በተጨማሪም ማስታወቂያው ለተላለፈበት ቻናል ባለቤትም ብሩን እንደሚያጋሩም ገልፀዋል ።

ቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉ ማስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/joinchat/3FpASrqO2nIzYzVk

አድዋ ነፃነት ነዉ አጉዋ ደግሞ እርዳታ ነዉ !
08/11/2021

አድዋ ነፃነት ነዉ አጉዋ ደግሞ እርዳታ ነዉ !

ኢትዮጵያ ትቅደም ።🇪🇹
08/11/2021

ኢትዮጵያ ትቅደም ።🇪🇹

ምን እያረገ ነዉ ?
08/11/2021

ምን እያረገ ነዉ ?

አንተ ደስተኛ እንድትሆን ሰዎች ሁሉ በሀሳብህ መስማማት አይጠበቅባቸው፤ ህሊናህን እረፍት የሚሰጥህን ነገር አድርግ፤ ወዳጄ አንተ ራስህን ካልሆንክ ሌላ ማን እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ?! ድንቅ ው...
05/11/2021

አንተ ደስተኛ እንድትሆን ሰዎች ሁሉ በሀሳብህ መስማማት አይጠበቅባቸው፤ ህሊናህን እረፍት የሚሰጥህን ነገር አድርግ፤ ወዳጄ አንተ ራስህን ካልሆንክ ሌላ ማን እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ?!

ድንቅ ውሎ ተመኘንላችሁ🙏

ድሮና ዘንድሮ ❤❤
04/11/2021

ድሮና ዘንድሮ ❤❤

አንረሳውም 🇪🇹❗️❗️
03/11/2021

አንረሳውም 🇪🇹❗️❗️

አንረሳችሁም 🇪🇹❗️❗️ #አንረሳውም!!...ልክ የዛሬ ዓመት!..በዛሬዋ ቀን!..(ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም) ህወሓት በሰሜን እዝ ጦር ላይ "መብረቃዊ" ሲል በአደባባይ የተኩራራበትን ግፍ...
03/11/2021

አንረሳችሁም 🇪🇹❗️❗️
#አንረሳውም!!...

ልክ የዛሬ ዓመት!..በዛሬዋ ቀን!..(ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም) ህወሓት በሰሜን እዝ ጦር ላይ "መብረቃዊ" ሲል በአደባባይ የተኩራራበትን ግፍና ግድያ የፈፀመበት ዕለት ነው!!..ዕለቱ "አልረሳውም! እኔም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነኝ!" በሚል ታስቦ ይውላል🇪🇹

አልረሳውም! እኔም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነኝ!

Address

Shashemene

Telephone

+251916822740

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kuru production posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share