Nekemte dish installation

Nekemte dish installation Nekemte Dish Installation coming soon!!!

09/12/2021

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ
========================
ዓርብ ታህሳስ 01
ምሽት 5:00 ብሬንትፎርድ ከዋትፎርድ

ቅዳሜ ታህሳስ 02
ቀን 9:30 ማን ሲቲ ከዎልቭስ
ምሽት 12:00 አርሰናል ከሳ.አምፕተን
ሊቨርፑል ከአስቶንቪላ
ቼልሲ ከሊድስ
ምሽት 2:30 ኖርዊች ከማን ዩናይትድ

እሁድ ታህሳስ 03
ቀን 11:00 ብራይቴን ከቶቴንሃም
በርንሌይ ከዌስትሃም
ሌይስተር ከኒውካስል
ምሽት 1:30 ክርስታል ከኤቨርተን

✔️ የደረጃ ሠንጠረዥ
====================
❶ ማን ሲቲ በ35 ነጥብና በ23 ግብ
❷ ሊቨርፑል በ34 ነጥብና በ32 ግብ
❸ ቼልሲ በ33 ነጥብና በ26 ግብ
❹ ዌስትሃም በ27 ነጥብና በ9 ግብ
❺ ቶቴንሃም በ25 ነጥብና በ1 ግብ ዕዳ
❻ ማን ዩናይትድ በ24 ነጥብና በ1 ግብ
❼ አርሰናል በ23 ነጥብና በ4 ግብ ዕዳ

✔️ ኮከብ ግብ አስቆጣሪዎች
➀ ሞ ሳላህ ሊቨርፑል በ13 ግቦች
➁ ባርድይ ሌስተር በ9 ግቦች
➂ ዲያጎ ጆታ ሊቨርፑል በ8 ግቦች
➃ በርናንዶ ሲልቫ ማን ሲቲ በ7 ግቦች
➄ ሳዲዮ ማኔ ሊቨርፑል በ7 ግቦች

✔️ መረጃዎቻችን ከተመቻችሁ ለጓደኞቻችሁ ሸር በማድረግ ያካፍሉ ፤ እንዲሁም ከሥር ያለውን ሊንክ በመጫን የዩቲዩብ ቻነላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ይደግፉን።
👉 https://youtube.com/channel/UCen7luilppo--77SWx886-w

👍 የስፖርት ገጽ

01/01/2021

⚽ የ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ መርሀ ግብሮች በሳምንቱ መጨረሻ ስቀጥል የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ እሁድ ይደረጋል ።
><
✅ እሁድ ምሽት ⏰ 1:30
🔵 ቼልሲ 🆚 ማን ሲቲ🔵

➡ ማን ያሸንፋል ? ውጤትም ገምቱ።

+++++++++++++++++++++++
✅ የቴሌግራም ቻናላችንን join አድርጉ !
👉 t.me/sportpagee

25/12/2020

⚽ የ15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ መርሀ ግብሮች በሳምንቱ መጨረሻ ስቀጥል ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ ።
><
✅ ቅዳሜ ቀን ⏰ 9:30
🔵ሌስተር 🆚 ማን ዩናይትድ 🔴

✅ ቅዳሜ ምሽት ⏰ 2:30
🔴 አርሰናል 🆚 ቼልሲ 🔵

➡ የትኛው ጨዋታ የተሻለ ፉክክር ይታይበታል? ውጤትም ገምቱ።

+++++++++++++++++++++++
✅ የቴሌግራም ቻናላችንን join አድርጉ !
👉 t.me/sportpagee

22/12/2020

Address

Nekemte

Telephone

+251922204373

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nekemte dish installation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share