03/08/2025
ቅስም የሚሰብር አሳዛኝ ሰበር ዜና 🥹🥹🥹
ትናንት ቅዳሜ ሐምሌ 26 በየመን አብያን የባህር ዳርቻ ላይ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ጭና ስትጓዝ የነበረች ጀልባ በከባድ ማዕበል ምክንያት መስጠሟ ተሰማ !!
የአብዝሃኛዎቹ የተጎጂዎች አስከሬን በአቢያን የባህር ዳርቻ ላይ መገኘቱን የታወቀ ሲሆን በርካቶቹ #ጃር ከተማ ወደሚገኘው አል-ራዚ ሆስፒታል መወሰዳቻው ታውቋል !!
የሌሎች አስከሬን የማፈላለግ ስራውም በባህር ዳርቻው መቀጠሉ የሻብዋ ጠቅላይ ግዛት አሳውቋል !!
ሐምሌ27/2017 ዓ/ም