Zacho love

Zacho love region

19/03/2025

Minister of peace in jimma university

 #ሰበር ዜና (19/6/2017ዓም) #ነብር በድመት ተደፈራ  ¡¡¡ #በኦዴ ከተማ የሀዲያ ተወላጆች ከከብት ቆጠራ ፕሮግራም ወደ ቤታቸው እየተመለሱ ሀዲይ ኦስ ከቤራ እያሉ የሀዲያ ሰሬዋና ለብ...
27/02/2025

#ሰበር ዜና (19/6/2017ዓም)

#ነብር በድመት ተደፈራ ¡¡¡

#በኦዴ ከተማ የሀዲያ ተወላጆች ከከብት ቆጠራ ፕሮግራም ወደ ቤታቸው እየተመለሱ ሀዲይ ኦስ ከቤራ እያሉ የሀዲያ ሰሬዋና ለብሰው ስጫዎቱ ከተማው #የዶንጋ ነው ለሀዲያ ምን አለ ብለው የዶንጋ ተወላጆች በፈጠሩት ህገወጥ እንቅስቃሴ ምክንያት በተቀሰቀሳ ግጭት አንድ የሀዲያ ተወላጅ መሞቱን ከታማኝ ምንጮች መረጋገጥ ተችሏል።

#ለዝህ ሞት ምክንያት የሀዲይሳ ቋንቋ መናገራቸውና የሀዲያን ሰሬዋና በከተማው ለብሰው በመጫዎታው የተበሳጩ የዶንጋ ተወላጆች ባዳረጉት ማንነት ተኮር ጥላቻ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።

#በግጪቱ ወቅት የደረሱ የዶንጋ ተወላጅ ፖሊሶች ሁለቱንም ወገን በህጋዊ መንገድ ማረጋጋት ስገባቸው ለዶንጋ ተወላጆች በሰጡት ሽፋን የነብር ልጅ መሞቱን በቦታው የነበሩ የአይን እማኞች ገልፃዋል።

#የክልሉ ልዩ ሀይል እስካሚደርስ የወረዳው ፖልስ በፖትሮል የዶንጋን ተወላጅ ፖሊሶች ይዞ በቦተው ደርሶ በሀዲያ ተወላጆች ላይ የህግን ደንብ ልብስ ሽፋን በማድረግ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።

#መጀመሪያም የነበራቸውን ሀዲያ ጠልነታቸውን በእውን ያወጡና ነፍስ እስከመግደል መድፈራቸውን አሳይተዋል።

#ዶንጋዎች ሀዲያ ወዳጅ በመምሰል ልዩ ወረዳ ለማሳካት ያደረጉት ትግል በሀዲያ የመከለል ጥያቄ መክሸፉን በተለያዩ ጊዜ ስናገሩ ይደመጣል።

#ይሁን እንጅ በከምባታ ዞን በሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ የሀዲያ ብሄር ከዶንጋ ህዝቦች በ3/4ኛ የሚበልጥ ህዝብ መሆኑንና ሀዲይሳ ቋንቋ ተናጋሪ መሆናቸውን ክልሉ ጠንቅቆ ስለሚያውቅም ነው ወረዳውን ለዶንጋ ልዩ ወረዳ ያልወሰነው።

#ይህ ደግሞ የሀዲያ ብሄር ህዝብ ለዘመናት በሀዲያ ዞን ለመከለል በህጋዊ መንገድ ስጠይቅ የኖረበት የማንነት ጉዳይ ነው።

#ስለሆናም አሁን የሀዲያን ህዝብ ሰላማዊ ትግል የሚፈታታን ህገወጥ ተግባሪ የዶንጋ ተወላጆች ከ1984ዓም ጀምሮ ስፈፅሙ እንደነበሩና አሁን ይባስ ብለው የኦዴ ከተማ የኛ ነው ሀዲይ ኦስ ከቤራ ምናምን መጫዎት አቁሙ የሀዲያን ሰሬዋነ አውልቁ ብላው በፈጠሩት ግጭት የሰው ነፍስ ጠፍቷል።

#ስለዝህ የክልሉ መንግስት በአስቸኳይ የሀዲያን ህዝብ በቋንቋው የመማርና ባህሉን ወደሚያሳድግበት ወደ ሀዲያ ዞን እንድከልል እና ስለጠፈው ነፍስ ትክክለኛ ፍትህ እንድሰጥልን እንፈልጋለን።

Address

Hossana

Telephone

+251911277332

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zacho love posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Zacho love:

Share

Category