Melaku Show

Melaku Show ሲዶና ፕሮሞሽን እና ኢንተርቴይንመንት - አዳዲስ ዜናዎች፣ አስደሳች ቪዲዮዎች፣ ልዩ ቅናሾች እና ሌሎችም። አለምን በአዲስ አይን ተመልከት። ኑ ተቀላቀሉ ❤

   ይህ በፎቶ የምታዩት ህጻን ልጅ ጠፍቶ በዋገበታ ቡዕላ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ይገኛል።ለበለጠ መረጃ ፦092 252 78620923804952
29/01/2026


ይህ በፎቶ የምታዩት ህጻን ልጅ ጠፍቶ በዋገበታ ቡዕላ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ ፦092 252 7862
0923804952

አሳዛኝ ዜና፡ በኮዬ ፈጬ የደረሰ ድንገተኛ አደጋዛሬ ጥር 10 ቀን 2018 ዓ.ም በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የደብረ ጸሀይ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ምዕመናን ላይ ልብ የሚ...
18/01/2026

አሳዛኝ ዜና፡ በኮዬ ፈጬ የደረሰ ድንገተኛ አደጋ

ዛሬ ጥር 10 ቀን 2018 ዓ.ም በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የደብረ ጸሀይ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ምዕመናን ላይ ልብ የሚሰብር አደጋ ደርሷል።

የቤተክርስቲያኑ ምዕመናን ታቦተ ሕጉን አጅበው ወደ ባሕረ ጥምቀት በማቅናት ላይ እያሉ፣ በሚጓዙበት ሰረገላ እና በኤሌክትሪክ መስመር መካከል በተፈጠረ ንክኪ የ4 ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ አልፏል።

በበዓሉ መክፈቻ ላይ የተሰማው ይህ ዜና መላውን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማንያን እና የአካባቢውን ነዋሪ በታላቅ ሐዘን ውስጥ ጥሏል።

በሌሎች አካባቢዎች የምትገኙ የደብር አስተዳዳሪዎች እና የወጣት ማህበራት፣ መሰል የሰረገላ ጉዞዎች በሚኖሩበት ወቅት የኤሌክትሪክ መስመሮችን እና የመንገድ ደህንነትን አስቀድሞ በመፈተሽ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ በአጽንኦት እናሳስባለን።

ፈጣሪ ለሟቾች ነፍስ እረፍትን፣ ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ደግሞ ጽናትንና መጽናናትን ይስጥልን።

ያማል

💔

07/01/2026

ሰዎች INTERNET 🌐 እየሰራላችሁ ነው?
እኔጋ 25-300 kbps ነው። Ethio telecom Safaricom Ethiopia

አዶናይ የታሰረው ኢትዮጵያን አንድ የሚያደርጋት እኔ ነኝ ስላለ በመንግሥት ስጋት አድሮበት ነው።
11/12/2025

አዶናይ የታሰረው ኢትዮጵያን አንድ የሚያደርጋት እኔ ነኝ ስላለ በመንግሥት ስጋት አድሮበት ነው።

Address

Hossana

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melaku Show posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share