Harari Mereja

Harari Mereja #እውነት #ለሐቅ የቆመ #ምርጥ ቻናል

ቢስሚለሂ ብዬ ስሙን ላወድሳው ለባረከ የህል ስሙን ልመለልሰው ዳረሳ መሳል ረቢዕል አወል የተወለደባት የሙስጣፋል ሀል የከውኑ ጃምበር እያሉ ለአላማት እዝነት የተላኩት ነቢዩ ሙሐመድ ሳላለሁ አ...
14/09/2024

ቢስሚለሂ ብዬ ስሙን ላወድሳው ለባረከ የህል ስሙን ልመለልሰው ዳረሳ መሳል ረቢዕል አወል የተወለደባት የሙስጣፋል ሀል የከውኑ ጃምበር እያሉ ለአላማት እዝነት የተላኩት ነቢዩ ሙሐመድ ሳላለሁ አሌይሂ ወሰለም በመወዳስ ሴቶች እህቶቻችን እና እናቶቻችን በንጹህ አንዳባተቸው ሲየወድሱ እጅግ ይለያሉ

ሲጃምሩም ቢስሚለሂ ብዬ ስሙን ላወድሳው ለባረከ የህል ስሙን ልመለልሰው ዳረሳ መሳል ረቢዕል አወል የተወለደባት የሙስጣፋል ሀል የከውኑ ጃምበር እያሉ ለአላማት እዝነት የተላኩት ነቢዩ ሙሐመድ ...
14/09/2024

ሲጃምሩም ቢስሚለሂ ብዬ ስሙን ላወድሳው ለባረከ የህል ስሙን ልመለልሰው ዳረሳ መሳል ረቢዕል አወል የተወለደባት የሙስጣፋል ሀል የከውኑ ጃምበር እያሉ ለአላማት እዝነት የተላኩት ነቢዩ ሙሐመድ ሳላለሁ አሌይሂ ወሰለም በመወዳስ ሴቶች እህቶቻችን እና እናቶቻችን በንጹህ አንዳባተቸው ሲየወድሱ እጅግ ይለያሉ https://youtu.be/LZYAbW2yUm0?feature=shared
#ሱና #ሱና

"መውሊድን ከ እናቶች ጋር..." ልዩ የመውሊድ ዝግጅት በኮምቦልቻ ከተማhttps://youtu.be/ukX8USXxupwNovember 14/11/2019(ረቢዑል አወል 16/03/1441ሂ)---------------------------------አስ - ሱናህ T...

እጅግ በጣም ድንቅ መንዙማ ብዬዋለሁ እናንተም ተገባዙልኝ የነቢዩመውሊድ ስላለሁ አሌይሂ ወሰላም ስጦታ  Alburdaአወየው ነቢ | አንዋር ፈቂ [አንዋር አልቡርዳ] 👇👇👇https://youtu....
14/09/2024

እጅግ በጣም ድንቅ መንዙማ ብዬዋለሁ እናንተም ተገባዙልኝ
የነቢዩመውሊድ ስላለሁ አሌይሂ ወሰላም ስጦታ
Alburda
አወየው ነቢ | አንዋር ፈቂ [አንዋር አልቡርዳ]
👇👇👇
https://youtu.be/8zSO5ZBZb3E?feature=shared

አወየው ነቢ | አንዋር ፈቂ [አንዋር አልቡርዳ] AWOYEW NEBI | ANWAR ALBURDA ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!YouTubehttps://youtube.com/...

የመን ከተማ ለነቢ ዊላዳ አቀባበል ደምቋል የመን(ሰንዐ) እንዲህ ለአይነታው ለታላቁ ለአዛኙ ነቢ(ﷺ) አምረው ደምቀዋል💚 ሰይዲ አህለን ወሳህላ እያሉ💚 MOWLID Aa NABAWI ==Rahmat...
03/09/2024

የመን ከተማ ለነቢ ዊላዳ አቀባበል ደምቋል

የመን(ሰንዐ) እንዲህ ለአይነታው ለታላቁ ለአዛኙ ነቢ(ﷺ) አምረው ደምቀዋል💚 ሰይዲ አህለን ወሳህላ እያሉ💚
MOWLID Aa NABAWI ==Rahmatan lilalamin #ሱና #መውሊድ #አዲስ

ዛሬ የወርሀ ረቢዐል አወል ሌሊት አሀዱ ብሏል።  ለሰው ልጆች እንደ አዲስ ውልደት ሊቆጠር የሚችል ሁለንተናዊ ለውጥ ያመጡት ታላቁ ሰው (ﷺ) ወደዚህች ዓለም የዘለቁበት ወር። መሻኢኾቹ የህልው...
03/09/2024

ዛሬ የወርሀ ረቢዐል አወል ሌሊት አሀዱ ብሏል። ለሰው ልጆች እንደ አዲስ ውልደት ሊቆጠር የሚችል ሁለንተናዊ ለውጥ ያመጡት ታላቁ ሰው (ﷺ) ወደዚህች ዓለም የዘለቁበት ወር። መሻኢኾቹ የህልውናቸው ሶስተኛ እርከን የተጀመረበት ክስተት አድርገው ይቆጥሩታል። እኛ ሀበሾች በአሳዳጊያቸው በኡሙ አይመን ተወክለን ያን ታላቅ ሁነት የታደምን ከመሆኑ አኳያ ልዩ ትርጉም ይሰጠናል። የረህመት ንፋስ የጀመረበት ወር። የማዲሆች አውራ እንዳሉት፦

ዙሪያውን ነፋፈሰ፣
በምርቱ እየታፈሰ፣
በጁዱ ተነፈሰ፣
የኻሊቃችን ቁድራ፤

መልካም ወርሀ ረቢዕ!!!

#መውሊድ #ሱና #ሱና #ሱና

እንኳን  ለመላው ኢትዮጵያን እንኳን ዳስ አለቹ አትሌት ተምረት ቶላ ከ4 አማት በኋላ የኦሎምፒክ ሻምፒዮን ወርቅ አስገኝቶልናል tamirat tola
10/08/2024

እንኳን ለመላው ኢትዮጵያን እንኳን ዳስ አለቹ
አትሌት ተምረት ቶላ ከ4 አማት በኋላ የኦሎምፒክ ሻምፒዮን ወርቅ አስገኝቶልናል
tamirat tola

Eid Mubarak
15/06/2024

Eid Mubarak

The Shawalid festival of Harari region, which is registered by UNESCO, was celebrated in a bright manner. HarariShawal E...
17/04/2024

The Shawalid festival of Harari region, which is registered by UNESCO, was celebrated in a bright manner.

Harari
Shawal Eid
Harar
Jagol
#መውሊድ #ሱና #ሱና

RAMADAN KARIM       #ሱና                #መውሊድ
10/03/2024

RAMADAN KARIM

#ሱና #መውሊድ

Address

Harar
5114

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harari Mereja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share