22/01/2022
ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ እንግዲህ እንደሚታወቀዉ ላዛሬ ሁለት አመት በሙሉ ባለዉ ወቅታዉ ጉዳይ የፍሲለደስ ት/ት ቤት ግንባታዉን አቁሞ ነበር ነገር ግን በዛሬዉ እለት ትዉልደ ኢትዮጵያውያን ጎንደሬዎች ተሰብስበዉ መክረዋል አሁን ላይ ያለበትን ሁኔታና ግንባታዉ የሚያስፈልገዉን ነገር ለይተዋል ስለዚህ ሁሉም ሰዉ በሚችለዉ አቅም የጁን እንዲያሳርፍ ጥሪ እናደርጋለን .....
This page token about our cultures & our country in Ethiopia specifically Gondar
Gondar
NONE
Be the first to know and let us send you an email when MMRTI Group In Gondar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.