12/05/2026
እንኳን ለዓለም አቀፍ የነርሶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ! 🩺✨
"ለእናንተ፣ የሰው ልጅ የህመም ተካፋይ ለሆናችሁ፣ በዕውቀትና በርህራሄ ህይወትን ለምትታደጉ የሙያ ባልደረቦቼ በሙሉ፤ እንኳን ለዓለም አቀፍ የነርሶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ። እናንተ የጤናው ዘርፍ የጀርባ አጥንቶች ናችሁ። ክብር ለእናንተ ይሁን!" 💙👩⚕️👨⚕️💊🌟
mention Your friends on comment
Sintayehu Mulatu
Cherinet Kidane
Cheru Tegegn
Isey Daniel
Neway Amane