Gofa Sawla people

Gofa Sawla people ጎፋ በሕዝቦቿ ጥረት ትበለጽጋለች።❤❤❤❤❤

"   " በሚል ስያሜ ይጠራ በነበረ ሀሰተኛ ሚዲያ አማካኝነት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥትና በተለያዩ አመራሮች ላይ የሚያነጣጥሩ መልዕክቶችን በማሰራጨት፣ በሕዝብና በመንግሥት መካከል እም...
03/08/2026

" " በሚል ስያሜ ይጠራ በነበረ ሀሰተኛ ሚዲያ አማካኝነት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥትና በተለያዩ አመራሮች ላይ የሚያነጣጥሩ መልዕክቶችን በማሰራጨት፣ በሕዝብና በመንግሥት መካከል እምነትን ለማዳከም፣ ጥርጣሬና ክፍፍል ለመፍጠር እንዲሁም የጥላቻ ንግግሮችን በማስፋፋት ተሳትፎ ነበረው ተብሎ የሚነገረው አቶ በላይነህ ባህሩ ፣ በወቅቱ በክልሉ መንግሥት በተደረገ ክትትልና ግምገማ ከኃላፊነቱ መነሳቱ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ፣ ይህ ግለሰብ #በፋኖ ተፈሪ አባቴ አማካኝነት የክልሉን ፓርቲና መንግሥት አሰራር ባልተከተለ መንገድ በሕጋዊና በግልጽ አሰራር ሳይሆን በውስን ግለሰቦች ድጋፍ የሳውላ ከተማ ከንቲባ ሆኖ መሾሙ በአካባቢው ሕዝብ ዘንድ ቅሬታና ቁጣ መፍጠሩ ይነገራል ።

በተጨማሪም፣ ግለሰቡ በያዘው የሥልጣን ኃላፊነት ያልተረካ በመሆኑ፣ የዞን አስተዳዳሪ ለመሆን እስከ ፌዴራል ደረጃ ድረስ ግንኙነቶችን በመፍጠር እየሠራ እንደሚገኝ ይነገራል። ስለዚህ ይህንን ከሥርዓተ ባፈነገጠ መንገድ ወደ ሥልጣን ማማ የወጣውን ግለሰብ በህዝብ ዘንድ ቅቡልነት ያላገኘ መሆኑን በመገንዘብ የክልሉ መንግሥት ማስተካከያ እርምት እርምጃ እንዲወስድ ከወዲሁ እናሳውቃለን ።
Tilahun Kebede
Adem Farah Ibrahim
Tesfaye Beljige Dara

የጎፋ ህዝብ ታሪካዊው ጠላት እና የክልሉን ሀብት የዘረፈው ፋኖ ተፈሪ አባተ ፊቱ ላይ ፍርሃት ፍርሃት እየተነበበ ነው። በቅርቡ እጁ ላይ ካተና!!
03/08/2026

የጎፋ ህዝብ ታሪካዊው ጠላት እና የክልሉን ሀብት የዘረፈው ፋኖ ተፈሪ አባተ ፊቱ ላይ ፍርሃት ፍርሃት እየተነበበ ነው። በቅርቡ እጁ ላይ ካተና!!

22/07/2026

ሰበር ዜና: አቶ ዳጎናዊ አየለ💀 ከስልጣን ታግዶ በህግ ቁጥጥር ስር ውሏል።

ደሞዝ ባለመክፈል ጎፋ ዞን የህዝብን መከራ ያበዙ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ተፈሪ አባተ እና ዳጎናዊ አየለ በተከፋዮቻቸው በኩል ሙሾ እያወረዱ ናቸው😭😭
21/07/2026

ደሞዝ ባለመክፈል ጎፋ ዞን የህዝብን መከራ ያበዙ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ተፈሪ አባተ እና ዳጎናዊ አየለ በተከፋዮቻቸው በኩል ሙሾ እያወረዱ ናቸው😭😭

18/07/2026

60 million የጎፋ ህዝብ እንባ😭
ዳጎናዊ አየለ💀

ቀን፦ ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ምቦታ፦ ጎፋ፣ ኢትዮጵያ​ለክቡር ዶ/ር Abiy Ahmed Ali የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርአዲስ አበባ​ለክቡር አቶ Tilahun Kebede የደቡብ ኢትዮጵያ ክል...
17/07/2026

ቀን፦ ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም
ቦታ፦ ጎፋ፣ ኢትዮጵያ
​ለክቡር ዶ/ር Abiy Ahmed Ali
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
አዲስ አበባ
​ለክቡር አቶ Tilahun Kebede
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት
ወላይታ
​ለክቡር አቶ Adem Farah Ibrahim
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት
አዲስ አበባ
​ጉዳዩ፦ በጎፋ አካባቢ እየታየ ስላለው ሁለንተናዊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የመልካም አስተዳደር ውድቀት አስቸኳይ ማስተካከያ እንዲደረግ ስለመጠየቅ (አቤቱታ)
​ክቡራን መሪዎቻችን፤
​እኛ በሀገር ውስጥና በውጭ የምንገኝ የጎፋ አካባቢ ምሁራን፣ ወጣቶችና የአገር ሽማግሌዎች በአካባቢያችን እየተንጸባረቀ ባለውና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመጣው መዋቅራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ የተሰማንን ከፍተኛ ስጋትና አቤቱታ ለክቡርነታችሁ ለማቅረብ እንወዳለን።
​የጎፋ ሕዝብ በታሪክ ዘመናት ሁሉ ለሀገር አንድነትና ለልማት ግንባር ቀደም ተሰላፊ፣ ለመንግሥት መዋቅርና ለሕግ የበላይነትም ፍጹም ታማኝ የሆነ ሕዝብ ነው። ሆኖም ግን፣ በአሁኑ ወቅት በአካባቢው የተዘረጋው ብልሹ አሰራር የብልጽግና ፓርቲን መርሆዎችና የመንግሥትን ሕጋዊ የልማት አቅጣጫዎች በእጅጉ የጣሰ በመሆኑ፣ አካባቢው ወደ ከፋ ሁለንተናዊ ውድቀት እያመራ ይገኛል።
​በአካባቢው ምሁራንና የፖለቲካ ልሂቃን የተለዩትና በአስቸኳይ መፍትሔ የሚሹት ዋና ዋና ችግሮች የሚከተሉት ናቸው፦
​1. የሹመት አሰጣጥ መዛባትና የጥቅም ትስስር መበራከት
​የመንግሥት የሹመት አሰጣጥ ሥርዓት ተቋማዊና ድርጅታዊ አሰራርን በተከተለ መንገድ ሳይሆን፣ በውስን ግለሰቦችና ቡድኖች የግል ጥቅም፣ ዝምድናና ታማኝነት ላይ የተመሰረተ ሆኗል። ይህ ዓይነቱ አካሄድ የመንግሥትን መዋቅራዊ ሰንሰለት ያላላና የሕዝብን ጥቅም ያገለለ ነው።
​2. የዕውቀት አጠቃቀም ጉድለት እና ምሁራንንና ወጣቶችን ማግለል
​የጎፋን መሠረታዊ ችግሮች በጥናትና ምርምር ላይ ተመስርተው መፍታት የሚችሉ፣ አዳዲስ ስልታዊ የልማት ሀሳቦችን ማመንጨት የሚችሉ ምሁራንና ተራማጅ ወጣቶች ሆን ተብሎ ከፖለቲካውና ከውሳኔ ሰጪነት መድረኮች እንዲገለሉ ተደርጓል። በዚህም ምትክ፣ ለጥቂት አመራሮች ጥቅምና ፍላጎት ብቻ ተገዢ የሆኑ ("አበ-ጌታዬ" ወይም "Yes-man/woman") ግለሰቦችን ደጋግሞ የመሾም ልማዳዊ አሰራር ነግሷል።
​3. አካባቢውን "የወላድ መካን" የማድረግ ስልታዊ አካሄድ
​ከአካባቢው አብራክ የወጡ በርካታ ብቁና ታማኝ ምሁራን እንዲሁም ወጣቶች የራሳቸውን አካባቢ እንዳያለሙና እንዳያገለግሉ ተደርገው የበይ ተመልካች ሆነዋል። ይህም አካባቢው በዕውቀትና በክህሎት የበለጸጉ ልጆቹን እንዳይጠቀም በማድረግ የሰው ኃይል ልማቱን አቀጭጮታል።
​4. የእዝ ሰንሰለትን መበጣጠስና የሕግ የበላይነት መጥፋት
​የአካባቢው ፖለቲካ በጥቂት ግለሰቦች የበላይነት ሥር እንዲወድቅ በመደረጉ፣ ሕጋዊውና ተቋማዊው የእዝ ሰንሰለት ተበጣጥሷል።
​ቀበሌዎች ለወረዳዎች፣ ወረዳዎች ለዞን፣ ዞንም ለክልል መንግሥት ሊኖራቸው የሚገባው ሕጋዊ ተዋረድና ተጠያቂነት ጠፍቷል።
​"ማን አለብኝነት" በሰፈነበት ሁኔታ ሹመትና ሽረት በህገ-ወጥ መንገድ ይካሄዳል።
​ይህንን ክፍተት በመጠቀም፣ የአካባቢው የልማት በጀትና የተፈጥሮ ሀብት ያለ ምንም ተጠያቂነት ለግል ጥቅም የሚባክንበትና የሚመዘበርበት ሁኔታ ተፈጥሯል።
​የምናቀርበው የመፍትሔ ጥያቄዎች
​የክልሉና የፌደራል መንግሥት በአካባቢው የተንሰራፋውን ይህንን ብልሹ አሰራር በአስቸኳይ እንዲያርሙና የሚከተሉትን እርምጃዎች እንዲወስዱ በአክብሮት እንጠይቃለን፦
​አስቸኳይ መዋቅራዊ ግምገማ እንዲደረግ፦ በአካባቢው ካለው ሕዝብና ምሁራን ተሳትፎ ውጪ በጥቅም ትስስር የተሰጡ ሹመቶች ተገምግመው፣ በዕውቀትና በብቃት ላይ የተመሰረተ የሹመት ማስተካከያ በአስቸኳይ እንዲደረግ።
​ሕጋዊ የእዝ ሰንሰለትና ተጠያቂነት እንዲመለስ፦ ከመዋቅራዊ አሰራር ውጭ በግለሰቦች ፍላጎት የሚመራው አካሄድ ቆሞ፣ የሕግ የበላይነትና የመንግሥት የቁጥጥር ሥርዓት እንዲሰፍን።
​የንብረትና የሀብት ምዝበራ ምርመራ እንዲካሄድ፦ በአካባቢው የሕዝብ ሀብትና ንብረት ላይ የተፈጸሙና እየተፈጸሙ ያሉ የሙስና ተግባራት በገለልተኛ አካል ተመርምረው ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ።
​አካታች ውይይት እንዲዘጋጅ፦ የክልሉና የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች በአካባቢው ተገኝተው ከምሁራን፣ ከወጣቶችና ከሕዝብ ተወካዮች ጋር ፊት ለፊት በመወያየት ለችግሩ ዘላቂ መፍትሔ እንዲያስቀምጡ።
​ክቡራን መሪዎቻችን፤ የጎፋ ሕዝብ በሀገር ግንባታ ላይ ያለውን እምነትና ተስፋ ለማደስ እንዲሁም በአካባቢው ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማምጣት የእናንተ ፈጣንና እውነተኛ ጣልቃ-ገብነት እጅግ ወሳኝ መሆኑን በጽኑ እናምናለን።
​ወቅታዊና አስቸኳይ ምላሻችሁን በተስፋ እንጠብቃለን።
​ከሰላምታና ከአክብሮት ጋር፤
​የጎፋ አካባቢ ምሁራን፣ ወጣቶችና የአገር ሽማግሌዎች ስብስብ

30/05/2026

ሰበር ዜና
የሣውላ ከተማ አመራሮች በኢዜማ ግብዣ ጨብሰው በጎፋ ቁ-1 ምርጫ ክልል ኢዜማ'ን ማሳለፍ ከላይ የተቀመጠ አቅጣጫ ነው አሉ😂

"ሶስት ልጆች አሉኝ፤ ሁለት ሴቶች እና አንድ ወንድ ልጅ አሉኝ። አያትም ሆኛለሁ። የመጀመሪያዋ ሴት ልጄ ሁለት ቆንጆ ወንድ ልጆችን ወልዳለች። ወንድ ልጄም ተምሮ አሁን ሁለተኛ ዲግሪውን አጠና...
27/05/2026

"ሶስት ልጆች አሉኝ፤ ሁለት ሴቶች እና አንድ ወንድ ልጅ አሉኝ። አያትም ሆኛለሁ። የመጀመሪያዋ ሴት ልጄ ሁለት ቆንጆ ወንድ ልጆችን ወልዳለች። ወንድ ልጄም ተምሮ አሁን ሁለተኛ ዲግሪውን አጠናቅቆ በግል ስራው እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ሁለቱም ተምረው የጨረሱት ልጆች በጣም ጎበዞች ናቸው። አሁን እኔን ይረዱኛል። እኔ (ጊዜ በማጣት ምክንያት) ማንበብ ያልቻልኩትን መጽሐፍ፣ እነሱ አንብበው ማጠቃለያውን በመጻፍ 'ይህ መረጃ እንደ አመራር ይጠቅምሻል፣ አንብቢው' ይሉኛል። እንዲህ ያለ ቤተሰብ አለኝ። ባለቤቴም በጣም ጥሩ እና የሚደግፈኝ ሰው ነው። ሶስተኛዋ ልጄ የአምስት ዓመት ልጅ ናት። እሷም አሁን በፈጣሪ እርዳታ እየደረሰች ነው።"
- ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቢቢሲ ኦሮሚኛ ጋር ባደረጉት ቃለምልል

21/05/2026

Address

Felege Niway

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gofa Sawla people posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share