New year new life

New year new life Incoming new years any people plans something so,new year new life. our wish to become success!

08/09/2025

Congratulations !!! New Year: New Life May we be able to do something new, love, health, success, and success. Our country will protect us.

08/09/2025

እንኳን አደረሳችሁ!!! አዲስ አመት ;አዲስ ህይወት አዲስ ነገር የምንሰራበት የምናሳካበት የፍቅር የጤና የስኬት ይሁንልን::መጪው አመት አዲስ °°°አዲስ እና የፈካ ይሆን ዘንድ የአማላጇ የድንግልማሪያም ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልጅ ምኞታችን ይፈፅምልን! ሃገራችን ይጠብቅልን፡፡

አይገርምም
01/12/2022

አይገርምም

01/12/2022

♥️♡+:。.。 አሉ ግደለው 😔 。.。:+♡♥️
ደግሞ ለዚህ ትውልድ፡
ለአሳፍሪ ወጣት ሀገር ለሚያነድ፡
ዱላ ለሚያነሳ ለታቀፈች እናት፡
ስለት ለሚመዝ ለአሳደገ አባት፡
ጠፍሩን መቁረጥ ነው ጨለማ መክተት፡
ተኩሶ መግደል ነው ከሩቅ በጥይት፡
ብለው ይዝታሉ ወንበር ላይ ቁጭ ብለው፡
ዙፋናቸውን ደፍተው ጥይት ተመክተው፡
ያሳደጉት እነሱ በዘር ፀንሰው፡
የኮተኮቱት ጥላቻን ሰብከው፡
የዘሩት ሲበቅል አሉ ግደለው፡
በነሱ ሲመጣ በወበራቸው።

✍Seid...

29/11/2022

ትልቅ ሰው ነው ያልኩት!
ሀገር ማለት ትቶ ብሄሩን ሲጠራ
አዋቂ ነው ያልኩት!
ህዝብ ማለት በቅቶት በጎሳው ሲኮራ
ምሁር ነው እሱ ያልኩት!
ድብብቆሽ ይዞ ሰው ከሰው ሲያባላ
ዳኛ እኮ ነው ያልኩት!
ቋንቋውን ለቻለ ፍትህን ሲያዳላ
እያየው አድጌ ከእርሱም ይባስ ብሎ
ሀገርህን ውደድ ይሉኛል ዘንድሮ!

የቷን???

😂😂😂  ጀግናችን ነፍሱ ትረፍ
24/11/2022

😂😂😂 ጀግናችን ነፍሱ ትረፍ

Rip
24/11/2022

Rip

30/05/2022
እንባና ስሜት፣
16/05/2022

እንባና ስሜት፣

Address

Lives
El Gondar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when New year new life posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to New year new life:

Share