Kembata entertainment

Kembata entertainment We are Kembata

28/02/2025
05/03/2024
ጀግኒት
29/02/2024

ጀግኒት

ሎዛ አበራ የአሜሪካውን ክለብ ተቀላቀለች !

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጨዋች ሎዛ አበራ የአሜሪካውን ማራውደርስ እግርኳስ ክለብ መቀላቀሏ ይፋ ተደርጓል።

ክለቡ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ " የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አምበል እና የምስራቅ አፍሪካ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሎዛ አበራ እንኳን ደህና መጣሽ።"ብለዋል።

" ሎዛ አበራ ለቡድናችን ጥንካሬ እና ጉልበት ትሰጠዋለች በብሔራዊ ቡድኗ የተሳካላት የፊት መስመር አጥቂ ነች።"ሲል ክለቡ በይፋ አስተዋውቋታል።

ሎዛ አበራ የተቀላቀለችው ማራውደርስ እግርኳስ ክለብ በ 2024 የአሜሪካ " USLW " ሊግ ውድድር የሚሳተፍ ይሆናል።

Rest in peace 😭
14/01/2024

Rest in peace 😭

አሳዛኝ ዜና😭😭😭
ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካን ሀገር ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው ዕለት አርፏል።
ለቤተሰቦቹ፣ ለዘመድ ወዳጆቹ፣ ለአድናቂዎቹ እና ለስራ ባልደረቦቹ ልባዊ መፅናናትን እንመኛለን።
Homacho Entertainment

Good night
03/01/2024

Good night

18/12/2023

#ሰበር
ከከቤራ ታጋዮች አንዱ የሆነውና ላለፉት 11 ቀናት በእስር ላይ ያሳለፈው አማኑኤል ደመቀ በዋስ እንድለቀቅ የሀዲያ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ፈቅዷል።

16/12/2023
 ከቆንጆ ፊት እና ከቆንጆ መልክ በስተጀርባ ምን እንደሚሆን ማንም አያውቅም።       አንዳንዶች ፈገግታ እያሳዩ በአደባባይ ህመምን ተሸክመው ይውላሉ ቡሐላም ወደ ሰበራቸው ውሎ ይመለሳሉ። ጠ...
15/12/2023


ከቆንጆ ፊት እና ከቆንጆ መልክ በስተጀርባ ምን እንደሚሆን ማንም አያውቅም።

አንዳንዶች ፈገግታ እያሳዩ በአደባባይ ህመምን ተሸክመው ይውላሉ ቡሐላም ወደ ሰበራቸው ውሎ ይመለሳሉ። ጠባሳውን ለመደበቅ ግን ተገቢውን ሜካፕ እና ልብስ መልበስ አለባቸው😭።

ከህመም የዳነ ህይወት ለመኖር አቅም ይስጠን። በፍርሀት የተኖረ ህይወት ግማሽ ህይወት ነው።

እውነታው ይሄ ነው👉ከምንም ነገር በፊት የእናንተ መኖር እውነት ነው። ምንም ነገር ላይ ለማመን እና ምንንም ነገር ለመቀበል መጀመሪያ ባንተ መኖር ማመን አለብህ።     በህይወት ውስጥ አንድ ...
13/12/2023

እውነታው ይሄ ነው
👉ከምንም ነገር በፊት የእናንተ መኖር እውነት ነው። ምንም ነገር ላይ ለማመን እና ምንንም ነገር ለመቀበል መጀመሪያ ባንተ መኖር ማመን አለብህ።

በህይወት ውስጥ አንድ ነገር እውነት ነው ለማለት መነሻው የሚሆነው ከእናንተ በህይወት መኖር ነው። ምክንያቱም የእኔ ህልውና ካበቃለት የአንድ ነገር መኖር ትርጉም የለውም። እኔ ስኖር ሁሉም ነገር ይኖራል። እኔ ከሌለው ግን የለም።

ስለዚህ በህይወታችሁ ውስጥ እራሳችሁን ለመለወጥ እና ለማሻሻል ለመቀየር ቅድሚያ ስጡ። ሰላም ፣ ፍቅር፣ በረከት፣ መረጋጋት ፣ መደሰት.... እያንዳንዱ ነገር ከእናንተ መጀመር አለበት።

13/12/2023

ምንም አይነት የህግ ጥሰት ሳይፈፅም ፣ ለህዝብ ድምፅ ለመሆን በመጣሩ ብቻ በመበሳጨት ዛሬም እስር ላይ ለሚገኘው (Aman General) ፍትህ እንጠይቃለን። በአስቸኳይ ፍቱት።
Amanuel Demekee

Address

Durame

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kembata entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share