Dessie zuriya Wereda Cluture and Turisim

Dessie zuriya Wereda Cluture and Turisim culture and turism promotion

የደሴ ዙሪያ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት በ2015ዓ.ም ያከናወናቸውን የጽ/ቤት ስራዎች ከደቡብ ወሎ ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ባለሙያዎች ጋር ገመገሙ።
01/08/2023

የደሴ ዙሪያ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት በ2015ዓ.ም ያከናወናቸውን የጽ/ቤት ስራዎች ከደቡብ ወሎ ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ባለሙያዎች ጋር ገመገሙ።

31/07/2023

Amazing Gurage Society Settlement with Jefore🛖🇪🇹🛖

𝚅𝚒𝚜𝚒𝚝 𝙶𝚞𝚛𝚊𝚐𝚎🛖🫶
𝙑𝙄𝙎𝙄𝙏 𝙀𝙏𝙃𝙄𝙊𝙋𝙄𝘼🇪🇹❤️🫶

𝙳𝚒𝚜𝚌𝚘𝚟𝚎𝚛 𝚃𝚑𝚎 𝙱𝚎𝚊𝚞𝚝𝚒𝚏𝚞𝚕 𝚗𝚊𝚝𝚞𝚛𝚎 𝚊𝚗𝚍 𝚌𝚞𝚕𝚝𝚞𝚛𝚎.

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 𝙪𝙣𝙛𝙤𝙧𝙜𝙚𝙩𝙩𝙖𝙗𝙡𝙚 𝙢𝙤𝙢𝙚𝙣𝙩𝙨.. 𝙬𝙞𝙩𝙝 𝙮𝙤𝙪𝙧 𝙛𝙧𝙞𝙚𝙣𝙙𝙨.

𝕐𝕠𝕦 𝕨𝕚𝕝𝕝 𝕖𝕟𝕛𝕠𝕪 𝕥𝕙𝕖 𝕨𝕒𝕣𝕞 𝕨𝕖𝕝𝕔𝕠𝕞𝕚𝕟𝕘 𝕠𝕗 𝔾𝕦𝕣𝕒𝕘𝕖 𝕤𝕠𝕔𝕚𝕖𝕥𝕪....

የታላቁ መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በደሴ ዙሪያ ወረዳ ዳባ ቅዱስ ገብርኤል በድምቀት ተከበረ።
26/07/2023

የታላቁ መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በደሴ ዙሪያ ወረዳ ዳባ ቅዱስ ገብርኤል በድምቀት ተከበረ።

23/06/2023

በደሴ ዙሪያ ወረዳ ካሉ የቱሪስት ሃብቶች መካከል ታሪክ ተናጋሪው የአጼ ናኦድ ቤተመንግስትና መታኮሻ ካምፕ ፍርስራሽ እንድሁም ጥንታዊዩ ፋላ ገበያ እና ከ500ዓመት በላይ እድሜ ያስቆጠረው የጥቅሳ መስጅድ ታሪክን የሚያስቃኝ የሬድዮ ፕሮግራምበ17/10/2015ዓ.ም
በፋና ኤፍ ኤም 96.0 ከቀኑ 6:00-7:00ሠዓት ባለው ያምራል ሃገሬ ፕሮግራም ላይ የሚተላለፍ በመሆኑ በተጠቀሠው ቀንና ሠዓት ምርጫችሁ ፋና ኤፍ ኤም 96.0 ይሁን በማለት ጋበዝን።

ከቀበሌ ለመጡ ሴት ማህበር አባላቶች በወረዳችን የሚገኙ ተፈጥሯዊና ሠው ሠራሽ የቱሪዝም ሀብቶችን የማስተዋወቅ የፎቶ ኤግዚቪሽን ስራ ተሠራ።
30/05/2023

ከቀበሌ ለመጡ ሴት ማህበር አባላቶች በወረዳችን የሚገኙ ተፈጥሯዊና ሠው ሠራሽ የቱሪዝም ሀብቶችን የማስተዋወቅ የፎቶ ኤግዚቪሽን ስራ ተሠራ።

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ጉጉፍቱ ከተማ ለሚገኙ የመስተንግዶ ተቋማት ሠራተኞች እና ባለቤቶች በአገልግሎት አሰጣጥ ምንነት ዙሪያ በጽ/ቤቱ ባለሙያ በኩል ሥልጠና ተሰጥቷል።
29/05/2023

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ጉጉፍቱ ከተማ ለሚገኙ የመስተንግዶ ተቋማት ሠራተኞች እና ባለቤቶች በአገልግሎት አሰጣጥ ምንነት ዙሪያ በጽ/ቤቱ ባለሙያ በኩል ሥልጠና ተሰጥቷል።

29/05/2023
23/05/2023
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ሰራተኞች ከወረዳው አስተዳደር ፑል ሠራተኞች ጋር በ11/09/2015ዓ.ም የባህል ቀን አከበሩ።
23/05/2023

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ሰራተኞች ከወረዳው አስተዳደር ፑል ሠራተኞች ጋር በ11/09/2015ዓ.ም የባህል ቀን አከበሩ።

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ሠራተኞች 9/9/2015 ዓ.ም በተሁለደሬ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ተገኝተው የልምድ ልውውጥ አደረጉ።
17/05/2023

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ሠራተኞች 9/9/2015 ዓ.ም በተሁለደሬ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ተገኝተው የልምድ ልውውጥ አደረጉ።

11/05/2023

የደሴ ዙሪያ ወረዳ የጎፍ የሀገርህን እወቅ የጉዞና ጉብኝት ማህበር አባላቶች ወርሃዊ ክፍያ በፑል አስተባባሪዎች አማካኝነት ገቢ እንድታደርጉ ስንጠይቅ አድስ መግባት ለምትፈልጉ የወረዳው መንግስት ሠራተኞች በማንኛውም የስራ ቀን ደሴ ዙሪያ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት በመገኘት አስፈላጊውን የመመዝገቢያ ቅጽ በመሙላት አባል መሆን ትችላላችሁ።

Address

Dessie Zuriya Wereda Culture And Turisim Office
Dessie

Telephone

+251331122664

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dessie zuriya Wereda Cluture and Turisim posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Dessie zuriya Wereda Cluture and Turisim:

Share