Bethel Job Vacancy

Directions Website Contact the establishment

Bethel Job Vacancy Online Job Application from 0 experience and Fresh Graduate

28/09/2026

💼 **ስራ ለማግኘት በጣም የሚጠቅሙ 10 አስፈላጊ ክህሎቶች**

ዛሬ በስራ ገበያ ውስጥ ዲግሪ ብቻ በቂ አይደለም። ተፈላጊ ሰራተኛ ለመሆን ትክክለኛ ክህሎቶችን ማዳበር እና በተግባር መጠቀም ወሳኝ ነው።

በዚህ ቪዲዮ ስራ ለማግኘት፣ በስራ ቦታ ለመሻሻል እና የሙያ እድሎችዎን ለማሳደግ የሚረዱ **10 አስፈላጊ ክህሎቶችን** እንመለከታለን።

📌 በቪዲዮው ውስጥ፦
✅ ለስራ ፍለጋ የሚጠቅሙ ቁልፍ ክህሎቶች
✅ ከሌሎች ተወዳዳሪዎች ለመለየት የሚረዱ ችሎታዎች
✅ በስራ ቦታ የሚያስፈልጉ የግል እና የቴክኖሎጂ ክህሎቶች
✅ እነዚህን ክህሎቶች ለማዳበር የሚረዱ ሀሳቦች

እነዚህን ክህሎቶች በተግባር በማዳበር የስራ ፍለጋ ዕድልዎን እና የሙያ እድገትዎን ማጠናከር ይችላሉ።

👍 ቪዲዮውን ከወደዱ **Like** ያድርጉ፣
💬 ሀሳብዎን **በComment** ያጋሩ፣
🔔 ለተጨማሪ የስራ፣ የቴክኖሎጂ እና የግል እድገት ይዘቶች **Channel ይከተሉ/Subscribe ያድርጉ!**

#ስራ #ክህሎት #የስራእድል #የሙያእድገት

17/05/2026

አዲስፓስፖርት የኢ-ፓስፖርት (e-passport) አገልግሎት🎯
🔹 1️⃣ አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው
⭕️fፍይዳ መታወቂያ
⭕️የልደት ካርድ
⭕️ስልክ ቁጥር
✅ ምዝገባዎ ከተጠናቀቀ በኋላ ማረጋገጫ ይላክሎታል!
📌 በማንኛውም ቦታ በቀላሉ ይመዝገቡ!
📌ባሉበት ሆኖ በቀላሉ አሁኑኑ ይመዝገቡ !!!

🎯እባኮትን ሰነዶትን በቴሌግራም ወደ አንዱ ከሚከተሉት ላኩ፦
📌 0912679462 –
📌 0911313441 –
✂️ ያላኩበትን Contact ደውለው ይንገሩን።
ለበለጠ መረጃ ደውለው ያናግሩን
🏠ኦንላይን መመዝገቢያ ድርጅት ✳️ ቤቴል ኮምፒወትር ቴክኖሎጂ ማዕከል
📞09-12-67-94-62 / 09-11-31-34-41 / 09-70-20-00-13 / /
☎️ 011-637-52-58

Address

Debre Birhan
230

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bethel Job Vacancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Bethel Job Vacancy:

Shortcuts

Share