መልሕቅ ዘ ኦርቶዶክስ

መልሕቅ ዘ ኦርቶዶክስ ...የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን...
ዮሐንስ 3፥11

    /2x/🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
01/09/2025




/2x/
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

29/08/2025







29/08/2025
በ5 ዓመቱ ድቁንና በመቀበል  በዕድሜ ትንሹ የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ዲያቆን ያፈራው ደብር የሆነችው የኦሞ ላንቴ ኪዳነምህረት ህንፃ መቅደስ ቅዳሴ ቤት ከብሮ ተመረቀ***ለአቅመ ማንበብ እና ...
25/08/2025

በ5 ዓመቱ ድቁንና በመቀበል በዕድሜ ትንሹ የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ዲያቆን ያፈራው ደብር የሆነችው የኦሞ ላንቴ ኪዳነምህረት ህንፃ መቅደስ ቅዳሴ ቤት ከብሮ ተመረቀ
***

ለአቅመ ማንበብ እና መጻፍ ሳይደርስ በመስማት ብቻ የዛሬ 2 ዓመት ገደማ በ5 ዓመቱ በድቁንና ማዕረገ ክህነት ከብፁዑ አቡነ ኤልያስ መቀበል የቻለው እና በወቅቱ በዕድሜ ትንሹ ዲያቆን የነበረው የተገኘበት ደብር

በጋሞና አከባቢ ዞኖች ሀገረስብከት ምዕራብ አባያ ወረዳ ቤተክህነት የምትገኘው የኡሞ ላንቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስትያን ከ9ኛ ዓመት የግንባታ ጊዜ በኃላ በታላቅ ድምቀት እና ምስጋና የህንፃ መቅደሱ ተመርቋል።

እግዚአብሔር ይመስገን!!!

●◉ ወደ መቅደሱ ◉●•    /2/ነሀሴ 19/2017 ዓ.ም።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
24/08/2025

●◉ ወደ መቅደሱ ◉●•




/2/

ነሀሴ 19/2017 ዓ.ም
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏                         🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
22/08/2025

🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

22/08/2025
21/08/2025
    /2x/
21/08/2025







/2x/

ቬሮኒካ "እኔ ሀጥያተኛና የተናቅሁ ተራ ሴት ብሆንም በክብር እንግድነት ለ13ተኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ አክብረው ጠርተውኝ የሰጡኝ ፍቅር ለማመን የሚከብድ ነው፤ በአገልግሎት እንድቆም እግዚአብሔ...
21/08/2025

ቬሮኒካ "እኔ ሀጥያተኛና የተናቅሁ ተራ ሴት ብሆንም በክብር እንግድነት ለ13ተኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ አክብረው ጠርተውኝ የሰጡኝ ፍቅር ለማመን የሚከብድ ነው፤ በአገልግሎት እንድቆም እግዚአብሔር ይርዳኝ፤ በፀሎታችሁ አስቡኝ"

Address

East Africa
Debra Markos

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መልሕቅ ዘ ኦርቶዶክስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share