ውቢቷ ካፋ - Beautiful Kaffa

ውቢቷ ካፋ - Beautiful Kaffa ድንቅ የካፋን ህዝብ ማንነት ለዓለም እናሳውቃለን !!

03/06/2026
11/05/2026

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሸካ ዞን ማሻ ምርጫ ክልል ለክልል ምክር ቤት በብልፅግና ፓርቲ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች:-

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር !
ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ !
የምርጫ ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው !

11/05/2026

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን አዲዮ ካካ ምርጫ ክልል ለክልል ምክር ቤት በብልፅግና ፓርቲ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች:-

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር !
ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ !
የምርጫ ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው !

01/05/2026

የታሪክ ድግግሞሽ በጠሎ፤ የፍቅርና የክብር ጥምረት! 🔥
​ንቃተ ህሊና ተወልዶ ባደገበት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ በካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ሲደርስ በታላቅ ሆታና ፍቅር ተቀብለውታል።
​የገዛ አፈሩና የትውልድ መንደሩ እንዲህ በክብር ሲቀበሉት ማየት ለንቃተ ህሊና ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ትልቅ ኩራት ነው! ❤️✨
​የሀገር ልጅ የክብር ኩራት!
ጌታቸውንም ያስለቀስ ክስተት 🙌❤
Southwest Communications East Africa Media and Communication Geo Super
​ #ጠሎ #ካፋ #ቦንጋ #ኢትዮጵያ

Address

Bonga

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ውቢቷ ካፋ - Beautiful Kaffa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category