Feta dance crew

Feta  dance crew Online media

ከህልሜ መቸም መንቃት አልፈልግም !!!ምክንያቱም ህልሜን እየኖርኩት ነዉ ❤❤❤
19/04/2023

ከህልሜ መቸም መንቃት አልፈልግም !!!
ምክንያቱም ህልሜን እየኖርኩት ነዉ
❤❤❤

08/04/2023

ሸጋ ቅዳሜ ከሰዓት ተመኘሁ !!!😍😍😍

ኤልያስ መልካ 💚💛❤  የሙዚቃ አዘጋጅ እና የዜማ ደራሲ ነበር። በ2001 ዓ.ም የወጣውን የቴዲ አፍሮ የመጀመሪያ አልበም አቡጊዳ በተሳካ ሁኔታ ካቀናበረ በኋላ ኤልያስ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሲሆ...
06/04/2023

ኤልያስ መልካ 💚💛❤
የሙዚቃ አዘጋጅ እና የዜማ ደራሲ ነበር። በ2001 ዓ.ም የወጣውን የቴዲ አፍሮ የመጀመሪያ አልበም አቡጊዳ በተሳካ ሁኔታ ካቀናበረ በኋላ ኤልያስ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሲሆን ኤልያስ ከአርባ በላይ የስቱዲዮ አልበሞችን ያቀናበረ ሲሆን በዘመናዊው የኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ታዋቂ ከሆኑ ዘፋኞች ጋር አብሮ ሰርቷል።[2] እ.ኤ.አ. ጥቅምት 4 ቀን 2019 እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ወሳኝ ሚና ተጫውቷል።

ከወደዱት ላይክ ማድረጉ እንዳይረሳ

በ2023/2024 ከሚጠበቁት 6ቱ ፊልሞች ❤️
04/04/2023

በ2023/2024 ከሚጠበቁት 6ቱ ፊልሞች ❤️

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Feta dance crew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share