እፍታ Efta

እፍታ  Efta የኢትዮጵያ ጥበብና ጥበበኞች ታሪክ፣ ስራ፣ልምድና አክብሮት ?

23/09/2024
https://youtu.be/5vwj9h6ogN8?si=te9n_W1G6RuSah0w
20/09/2024

https://youtu.be/5vwj9h6ogN8?si=te9n_W1G6RuSah0w

በአንድ ወቅት ስመጥር አሜሪካዊቷ የፎክለር ሰአሊ ዴኒዝ ኤለን ስለ ዛሬ እንግዳችን እንዲህ ብላ ነበር፡፡ለመጀመሪያ ጊዜ የተክለማርያም ዘውዴ የጥበብ ስራን ስመለከት በመንፈስ በስሜታዊ...

19/09/2024

የዚህ ሳምንት እንግዳችን በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በዓለም ዙሪያ በርካታ አውደ ስዕል አቅርቧል። በቅርቡ በኔውርክ ከተማም በአለም ከተውጣጡ ሰዓሊያን ጋር በጋራ ባቀረበው የስዕል ስራዎች ከፍተኛ አድናቆትን አትርፏል። ብርሃን የሚደምቀው ከጨለማ ላይ ነው ይላል። ቡርሹን የሚያሳርፈው በተለመደው ነጭ ሸራ ላይ አይደለም ።ይልቁንስ ከጥቁር ሸራ ላይ እንጅ፤ ይህን አስገራሚ ፍልስፍናውን ፤ ልጅነቱን ፥ የአሳሳል ስልቱን አጫውቶናል። ይህ ሠዓሊ ማን ይመስለዎታል?

እስኪ ከአስተያየት መስጫው ላይ የራሳችሁን ግምት እያስቀመጣችሁ እስከ ነገ ጠብቁን ።
ጎህ አርትን ሰብስክራይብ ማድረግን አትርሱ 🤗

YouTube:- https://www.youtube.com/channel/UCyC0nAUQHL-HA5qsgVpVo5w...
Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61559780618676
Instagram:- https://www.instagram.com/gateofharar/
Tiktok:- https://www.tiktok.com/
Telegram:- https://web.telegram.org/k/ #

14/09/2024

እንዳልካቸው ፍልፍሉ አዲስ አበባ ውስጥ በጉለሌ አካባቢ ተወለደ፡፡ ገና በልጅነቱ ነበር የኪነ ጥበብ ፍላጎቱን ያዳበረው። በመድሀኒአለም አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተማረው እንዳልካቸው የ.....

ተመልከቱ የጠቢባን እጆች ምን መስራት እንደሚችሉ ፍቅር እስከ መቃብር መፅሃፍ የታተመበት የወረቀት ሽታ ሳይቀር ይታወሰኛል። በወቅቱ ሳነበው እጅግ አድካሚ መስሎ ቢታየኝም እንደወይን እያደር ግ...
12/09/2024

ተመልከቱ የጠቢባን እጆች ምን መስራት እንደሚችሉ ፍቅር እስከ መቃብር መፅሃፍ የታተመበት የወረቀት ሽታ ሳይቀር ይታወሰኛል። በወቅቱ ሳነበው እጅግ አድካሚ መስሎ ቢታየኝም እንደወይን እያደር ግን እየጣመኝ ሄደ የገፁ ብዛት ግን ከአንድ ጊዜ በላይ እንዳልደግመው ነበር ያደረገኝ።

"ማር እስከ ጧፍ" በተሰኘው ዘፈኑ ቴዲ አፍሮ እጅግ ተራቆበት መጣ አለም ላይ ብትከታተል Huffman Coding ብትጠቀም LZ77 LZ78 ካሻህም BWT አያይ RLE አለም ላይ አሉ የተባሉትን ከጁስ መፍጫ እስከ እንጨት መደረቢያ የፈለከውን የኮምፒዩተር አልጎሪዝሞች ብትጠቀም ከቴዲ በስተቀር ይህንን ሚያክል መፅሃፍ በ6 ደቂቃ ሊተርክልህ አይችልም።

ተመልከት የጠቢባንን እጅ ፍቅር እስከመቃብር በፊልም ሊሰራ ነው ሲባል አይ አሁን በቃ ከመፅሃፉ በላይ እነዛ ገፀባህሪዎች መልካቸው ሊመጣብኝ ነው እያልኩ መሳቀቅ ጀመረኝ ገሚሱ ህዝብ ኧረ እንዳይበላሽ አለ። ሰውመሆን ግን እነዚህን ሁሉ ሃላፊነቶች ሳያሸሹት ጭራሽ የብእር ቀለም ምልክቱን ከኢቲቪ ጋር አሰፈረ። ይሰራ አይሰራ ቢያበቃለትም የሃሳብ ሙግቱ ግን ቀጠለ።

ፊልሙን ዛሬ ለውጤት በቅቶ ሳየው ሰውመሆን ከቴዲ ብዙ ነገሮችን ተውሶ አየው ተውሶም ግን አይመስለኝም ተመሳሳይ የጥበብ ከፍታ ላይ ሲደርሱ ጥበብን የሚመለከቱበት የአይናቸው ብሌን በእኩሌታ ሰፍቶ መሰለኝ።

ቴዲአፍሮ "ማር እስከ ጧፍ" Winrar ሳይጠቀም አፕሊኬሽን ሳይጭን AI እንኳ ቢጠቀም ማያገኝለትን የታሪክ መጠቅለያ ምስሉን ሲቀርፅ የገፀ ባህሪዎቹ አለባበስ ፣ የቅዳሴ ስነስርአቱ ፣ የምስሉ ልዩ ቀለም ( ቀይ Effect መጠቀሙ ይህንን አይነት Cinematography ያየነው "የእግር እሳት" የተሰኘው ተከታታይ ድራማ ላይ ብቻ ነበር) ሁሉም ነገሮቹ የመፅሃፉን ገፅ በገፅ ያስታውሰናል።

ሰውመሆን ብዙ ለአይን የሚማርኩ ለጆሮ የሚስቡ ከራሳችን አንደበት እንኳ ስንመሰክርለት ልባችንን በሀሴት የሚያስሞላ ስራዎችን ቀድሞ የሰራ ሲሆን ይሄኛውን ፊልም ግን ለታሪክ የሚቀመጥለት Masterpiece የምንለው አይነት ነው የሚሆነው። 50 ሚሊዮን ብር የወጣበትን ስራውን እንዲሁ በከንቱ አላደከመውም።

አስበው ሰውየው ትወና ብቃት ብቻ አላየም አካባቢውን የሚመጥን ሰውም ይፈልግ ነበር የወቅቱን ቀለምም ያለውን ሰው ጭምር በፊልሞቻቸው እጃችንን በአድናቆት ያስላጡን ሰዎችን አላመጣም አዳዲስ ሰዎችን አስገብቶ እንዲፈኩ አደረገ።

ለፍቅር እስከመቃብር ለዘላለማዊ ለሚፈጠርብን ምስል እጅግ ተጠንቅቆ እንደሰራው ያስታውቃል አስበው ሁለት ጣትህን ከተህ በቲያትሮቿ ያጨበጨብክላት መስከረም አበራ ብትሰራው ኖሮ "በስንቱ" የተሰኘው ተከታታይ ድራማ ላይ ሂሩትን ባየን ቁጥር ፍቅሯን በዛብህን ወይስ በስንቱን እያሰብን እንወዘጋገብ። ታዋቂ አንጋፋ በብዙ ስራዎቻቸው የምናከብራቸውን የምናደንቃቸውን ስክሪናችንን አምስት ጊዜ ብንገልጥ ሁለቴ ማናጣቸውን አርቲስቶች አለመጠቀሙ ሰውመሆንን ከተሰቀለበት የጥበብ ደመና ላይ በዝናብ መልክ እንኳ እንዳይወርድ ያደርጉታል።

መፅሃፉን ወደን አንብበን በቴዲ ዘፈን እንዳይሰለቸን ሆኖ በዛብህም ሰብለም በናፈቁን ቁጥር በየስድስት ደቂቃው እየደጋገምን ውስጣችንን አስደስተን ሳንጨርስ የማንከፋበት የማንደበርበትን አስገራሚ የጥበብ ስራህን ስላበረከትክልን ከዚህ የበለጠ ከፍታ ላይ እንዳይህ ተመኘው። ከዘመናት በውሃላ በሁሉም ነገሩ ፅድት ያለ ፍፁማዊ ፊልም ተገኘ ፍቅር እስከ መቃብር!!!
@ፕሮፌሰር ሄኖክ

እመኑኝ ታተርፉበታላችሁ…እጅ አልባ ስዓሊ  ሁለት እጆች ኖረውን የማንችለውን ጋሽ ወርቁ ግን አድረጎታል። ተመልከቱት ሙሉ ታሪኩን …ጎህ አርትን ሰብስክራይብ ብታረጉ  ደግሞ ታተርፋላችሁ
12/09/2024

እመኑኝ ታተርፉበታላችሁ…እጅ አልባ ስዓሊ ሁለት እጆች ኖረውን የማንችለውን ጋሽ ወርቁ ግን አድረጎታል። ተመልከቱት ሙሉ ታሪኩን …ጎህ አርትን ሰብስክራይብ ብታረጉ ደግሞ ታተርፋላችሁ

አንድ በሰማንያ አመት መጨርሻ የሚገኝ የእድሜ ባለ ጸጋን በአዕምሮ ስናስብ ያረጀ፣ ሸበቶ…በሰው አሊያም በከዘራ ምርኩዝ ተደግፎ የሚንቀሳቀስ ወይም ደግሞ ከወገቡ ጎብጦ፣ ጉልበቱም የከ.....

ሀበሻ
26/01/2024

ሀበሻ

https://youtu.be/Djg61asAQsQ?si=BnRGoeEEzyfZzmx9
16/12/2023

https://youtu.be/Djg61asAQsQ?si=BnRGoeEEzyfZzmx9

አብረን ዝም እንበል***ከሰው መንጋ እንገንጠልለአንድ እፍታ እንገለልበእፎይታ ጥላ እንጠለልዝም ብለን አብረን ዝም እንበል።ምነው አዋሽ ማዶ ቆቃ ፥እሸለቆው ግርጌ ሸሽተንየቆቃን ሰቆቃ ....

https://youtu.be/6Xl9h4Isx7g?si=lR1DC3GALQ6OfREC
16/12/2023

https://youtu.be/6Xl9h4Isx7g?si=lR1DC3GALQ6OfREC

ኢልመ ገልማ አባ ገዳ"ሎሬት ፀጋዬ ርቱዕ ጀማ፥ ብጹዕ ጀማ ለካ አንተነህ... አባ ገዳ፥ ኢልመ ገልማ ያደ ኦሮሞ ሻማ ዋቃ ገዲኒ፥ ነማ ኦሊኒ ሱማ፥ አከ ሱማ የተሰኘው፥ እንደአክሱማ የተባልከው.....

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እፍታ Efta posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share