ሥነ ጽሑፍ

ሥነ ጽሑፍ ሀገር ለመገንባት ጸሀፊም አንባቢም እኩል ሚና ይጫወቱ

20/03/2026
የሚጠቅማችሁ ባይጠቅማችሁም አትከሥሩም እየሰበሰከራችሁ(ሰብሰክራይብ )እያደረጋችሁ ። የሰብስክራይብ አቻ አማርኛ ፍችዉ ምንድነ ነዉ ጎበዝ። ለማንኛዉም አይፎለላችሁ(ምንጭ ዳዊት .ታ)
20/03/2026

የሚጠቅማችሁ ባይጠቅማችሁም አትከሥሩም እየሰበሰከራችሁ(ሰብሰክራይብ )እያደረጋችሁ ። የሰብስክራይብ አቻ አማርኛ ፍችዉ ምንድነ ነዉ ጎበዝ። ለማንኛዉም አይፎለላችሁ(ምንጭ ዳዊት .ታ)

In this video you will learn how to properly set up environment variables for the Java JDK on Windows 11 in this step-by-step tutorial. If you're getting sta...

14/03/2026

Welcome to this Introduction to Programming lesson from the Java Programming course on the Ethio Techno Tube channel. In this video, you will learn the funda...

27/02/2026

ማንም የማይጮኽበት ሁሌም የሚቀጥል የኦርቶዶክሳዊያን ሞት ብቻ ነዉ ። እሰከ መቼ ደማችን በከንቱ ይፈሳል ጌታ ሆይ? የኦርቶዶክስ ዋጋው ስንት ነዉ?

26/02/2026
24/02/2026

✝️የጾም ቁርሳችን፣
ለወገኖቻችን✝️ +++
በሀገራችን በተለያዩ አካባቢዎች እያጋጠሙ ባሉ ማኅበራዊ ቀውሶች፣ ብዙ ወገኖቻችን ለከፋ ችግር ተጋልጠዋል።
እርስዎም ለእነዚህ ወገኖች የጾም ቁርስዎን በመለገስ ቸርነትን ያድርጉ!

ድጋፍ ለማድረግ :-
#በማኅበረ ቅዱሳን የማኅበራዊ ድጋፍና መልሶ ማቋቋም ሒሳብ ቁጥሮች፡-
1. በአሐዱ ባንክ - 0025393810901
2. በአቢሲንያ ባንክ - 37235458
3. በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000309803648
4. በወጋገን ባንክ - 0837331610101
5. በአዋሽ ባንክ 01329817420400
6. በወገን ፈንድ ፡- https://Www.wegenfund.com/mknu መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ለበለጠ መረጃ
09 43 00 04 03
የማኅበረ ቅዱሳን ሙያ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት

ሀረር ወ ድሬዳዋ መጋቢት 13/2028 ዓ.ም  ሐዊረ ህይወት ወደ ደ/ፀ ቀርሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ን  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን በ...
18/02/2026

ሀረር ወ ድሬዳዋ
መጋቢት 13/2028 ዓ.ም
ሐዊረ ህይወት ወደ ደ/ፀ ቀርሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ን
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን በሁለቱ ማእከላት ማለትም በ ማኅበረ ቅዱሳን ድሬዳዋ ማእከልና ሀረር ማእከል የተዘጋጀ የህይወት ስንቅ የምናገኝበት የጉዞ መርሐግብር ትኬቱ ሳያልፍዎ ይግዙ የነፍስ ስንቅዎን የሚሸምቱበት መርሐ ግብር እንዳያልፍዎት !
ትኬቱ በሁለቱም ማእከላት ጽሕፈት ቤቶች እና አባላት ላይ ማግኘት ይቻላል።

20/01/2026
17/01/2026

መጮኽ ፣መጯጯኽ፤ መብለጭለጭ፤ የሰሞንኛችን

06/01/2026

Address

Abay Mado
Bahir Dar
6000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሥነ ጽሑፍ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share