22/03/2024
☞ በህይወትህ ታላቅ ሰው ለመሆን ከፈለክ ሞራልህን ጠብቅ ።ሞራልህን ሊያሳጣህ የሚችሉትን የአሉታዊ ሰዎች
ንግግር አታዳምጥ፡ አንተ የምትወድቀው ገንዘብ ሳይኖርህ ሲቀር ሳይሆን ሞራልህ ሲወድቅ ብቻ ነውና፤ ታላቅ ለመሆን ከፈለግህ ሞራልህን ሳታስነካ ጠብቀህ ኑር!!
(ጳዉሎስ ኞኞ)