Helita Eticha

Helita Eticha Music is ma life

01/03/2026

GGMU👑💪🏿

10/02/2026

@ዋና ደጋፊዎችደጋፊዎች
It Follows

አንጀቴ እና ሆዴ ተጣልተውብኝ  አንተም ተው አንተም ተው ብዬ እንዳለለው  አንጀቴም አንጀቴ ሆዴም ሆዴ ነው  ለማን እፈርዳለው  ፍርድ አያውቅም ሰው.... አንቺ አኩራፊ ሆነሽ እኔ ሆደ ባሻ ...
03/02/2026

አንጀቴ እና ሆዴ ተጣልተውብኝ
አንተም ተው አንተም ተው
ብዬ እንዳለለው
አንጀቴም አንጀቴ
ሆዴም ሆዴ ነው
ለማን እፈርዳለው
ፍርድ አያውቅም ሰው....

አንቺ አኩራፊ ሆነሽ እኔ ሆደ ባሻ
በቃ ተለያየን እስከ መጨረሻ
🎤🎶🎶🎶

25/01/2026
15/01/2026

90s singer Feyissa 🥹🥰
@ዋና ደጋፊዎችደጋፊዎች Following

መልካም የገና በአል 🌲
07/01/2026

መልካም የገና በአል 🌲

03/01/2026

ጀነኑ ❤️
゚viralシalシ

30/12/2025

ሐዋሳ ገብርኤል ❤️

Negeregn Kalsh — Teddy Afro              🥰 ሙዚቃ🥰መንገደኛ ነው ልብሽ ይህን አውቃለሁባላይም ብዙ እሰማለሁአይኔ ካላየ አላምንም ብዬ እንጂእኔ ባላይም ብዙ ሰማለሁፈርቼ...
30/10/2025

Negeregn Kalsh — Teddy Afro
🥰 ሙዚቃ🥰

መንገደኛ ነው ልብሽ ይህን አውቃለሁ
ባላይም ብዙ እሰማለሁ
አይኔ ካላየ አላምንም ብዬ እንጂ
እኔ ባላይም ብዙ ሰማለሁ
ፈርቼ እንጂ እንዳልነግርሽ
ቆይቷል ልቤ ካዘነብሽ
መንገደኛ ነው ልብሽ ይህን አውቃለሁ
ባላይም ብዙ እሰማለሁ
አይኔ ካላየ አላምንም ብዬ እንጂ
እኔ ባላይም ብዙ ሰማለሁ
ፈርቼ እንጂ እንዳልነግርሽ
ቆይቷል ልቤ ካዘነብሽ
ንገረኝ ካልሽማ ተቀይሜሻለሁ
ግን አንቺን ትቼ መኖር ፈራለሁ
ንገረኝ ካልሽማ ተቀይሜሻለሁ
ግን አንቺን ትቼ መኖር ፈራለሁ
(ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ እስከመቼ
(ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ እስከመቼ
(ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ
(ታድያ እስከመቼ(እስከመቼ) ችላለሁ

ቻይ ባይሆን ኖሮ ልቤ ይህን አውቃለሁ ብናገር እንደማጣሽ
ደሞ ባጣትስ ብዬ በኖርኩ ችዬ አንቺን ምን አስቆጣሽ
ዛሬ ብናገር ኖሬ ስሰማ
ትተሽኝ አትሂጅ በለሊቱማ

ንገረኝ ካልሽማ ተቀይሜሻለሁ
ግን አንቺን ትቼ መኖር ፈራለሁ
ንገረኝ ካልሽማ ተቀይሜሻለሁ
ግን አንቺን ትቼ መኖር ፈራለሁ
(ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ እስከመቼ
(ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ እስከመቼ
(ታድያ እስከመቼ ችላለሁ) ታድያ
(ታድያ እስከመቼ(እስከመቼ) ችላለሁ
゚viralシviralシfypシ゚viralシalシ

glory Man united 🥰❤️🥰❤️
26/10/2025

glory Man united 🥰❤️🥰❤️

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Helita Eticha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Helita Eticha:

Share