Gosple Singer Mhiret Etefa

Gosple Singer Mhiret Etefa Barkonal is always your choice and everyone is a family by inviting and sharing

18/10/2023
Thanks
27/05/2022

Thanks

Yoni & Teke
02/01/2022

Yoni & Teke

አዝ፦ የእግዚአብሔር ፡ እጅ ፡ የያዘው ፡ ነገርእንዳይወድቅ ፡ አይፈራ ፡ እንዳይጠፋ ፡ አይፈራከጥላው ፡ ሥር ፡ ያረፈው ፡ ሰውዘላለሙ ፡ አያሰጋው (፪x)አባትዬ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ (፪x)ኑ...
25/03/2021

አዝ፦ የእግዚአብሔር ፡ እጅ ፡ የያዘው ፡ ነገር
እንዳይወድቅ ፡ አይፈራ ፡ እንዳይጠፋ ፡ አይፈራ
ከጥላው ፡ ሥር ፡ ያረፈው ፡ ሰው
ዘላለሙ ፡ አያሰጋው (፪x)

አባትዬ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ (፪x)
ኑሮዬ ፡ በአንተ ፡ እጅ (፪x)
አባትዬ ፡ የእኔ ፡ ከለላ ፡ ከለላዬ
በጥላህ ፡ ሥር ፡ ነው ፡ ማደሪያዬ (፪x)

በእናቴ ፡ ማህፀን ፡ ደም ፡ ሳለሁኝ ፡ አጥንቶቼም ፡ ሳይዋደዱ
አንተው ፡ ታውቀው ፡ ነበር ፡ እንዲህ ፡ እንዲሆን ፡ የሕይወቴ ፡ አካሄዱ
ደግሞስ ፡ ካሳለፍከኝ ፡ በቸርነትህ ፡ የትላንቱን ፡ ጨለማ
ለነገውስ ፡ ቢሆን ፡ ለምን ፡ አላምንም ፡ ሕይወቴ ፡ በእጅህ ፡ ነውና

ተውኩት ፡ ሁሉንም ፡ ለአንተ ፡ ተውኩት
ተይ ፡ ነፍሴ ፡ እኔ ፡ አላውቅም ፡ ብዬ ፡ እንዳልኩት
ይሁን ፡ ያልከው ፡ የፀና ፡ ለመሆኑ
ምስክር ፡ ነው ፡ ሰማይ ፡ የለም ፡ አገር ፡ መሆኑ

አዝ፦ የእግዚአብሔር ፡ እጅ ፡ የያዘው ፡ ነገር
እንዳይወድቅ ፡ አይፈራ ፡ እንዳይጠፋ ፡ አይፈራ
ከጥላው ፡ ሥር ፡ ያረፈው ፡ ሰው
ዘላለሙ ፡ አያሰጋው (፪x)

አባትዬ ፡ የእኔ ፡ ወዳጅ (፪x)
ኑሮዬ ፡ በአንተ ፡ እጅ (፪x)
አባትዬ ፡ የእኔ ፡ ከለላ ፡ ከለላዬ
በጥላህ ፡ ሥር ፡ ነው ፡ ማደሪያዬ (፪x)

ክብርን ፡ የምትገልፅበት ፡ ደካማ ፡ ሰው ፡ ስትፈልግ ፡ አገኘኸኝ
እንጂማ ፡ በእራሴ ፡ እንኳን ፡ በአንተ ፡ በሰውም ፡ ዓይን ፡ የማልሞላ ፡ ነኝ
ግና ፡ ከወደድከኝ ፡ በዓይነህ ፡ ከታየሁ ፡ እኔስ ፡ ምን ፡ እልሃለሁ
አንተ ፡ ነህ ፡ ደጀኔ ፡ ተባረክልኝ ፡ ከትከሻህ ፡ የሚያወርደኝ ፡ ማነው

አልጥልሽ ፡ አልተውሽ ፡ እያልክ
ልቤን ፡ ስትደግፈኝ ፡ እንደዋልክ
አይቼህ ፡ መንፈሴ ፡ ረካ
አትተወኝም ፡ አትረሳኝም ፡ ለካ
አዬ ፡ አትረሳኝም ፡ ለካ

አትተወኝም ፡ በቃ ፡ አትረሳኝም ፡ በቃ
አሄ ፡ አትረሳኝም ፡ በቃ
አትተወኝም ፡ በቃ ፡ አትለቀኝም ፡ በቃ
አሄ ፡ አትለቀኝም ፡ በቃ (፪x)

አሜን
24/02/2021

አሜን

13/02/2021

የtelegram channel ነው

Address

Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gosple Singer Mhiret Etefa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Gosple Singer Mhiret Etefa:

Share