Bekulu Entertainment

Bekulu Entertainment Zedo shebelaw new page

18/09/2025

YOO YOO GIFFAATA

እንኳን ለወላይታ ህዝብ ዘመን መለወጫ " ጊፋታ " በዓል አደረሰን አደረሳችሁ ልዩ መሰናዶ ልዩ ቀጠሮ ድንቅ ምሽት

እንቁ ወንድማችን ዲዲ ጋጋ
የጥንት የጠዋቱ ዘውዱ በቀለ እንጆሪ ያመሻሉ

መስከርም 11 የፊታችን እሁድ ምሽቱን በሙሉ ባንድ ውብ ምሽት ከባህላዊ ትዕይንቶች ጋር ደግሰናል

ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ / full band /በቀጥታ ድግሱ ወደ ታዳሚው ይደርሳል

የፊታችን እሁድ  ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ ቀጠሮአችን በወላይታ ኢንጆሪ ቁርጥ እና ላዉንጅ  ጊፉታ ኮንሰርት ከተወዳጆቹ ዲዲ እና ዘዉዱ በቀለ ጋር አዘጋጅ በኩሉ ኢቨንትና ፕሮዳክሽን ከቢጂአይ ኢ...
17/09/2025

የፊታችን እሁድ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ ቀጠሮአችን በወላይታ ኢንጆሪ ቁርጥ እና ላዉንጅ ጊፉታ ኮንሰርት ከተወዳጆቹ ዲዲ እና ዘዉዱ በቀለ ጋር አዘጋጅ በኩሉ ኢቨንትና ፕሮዳክሽን ከቢጂአይ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር!!

26/06/2025

የእረፍት ቀኖ እሁድ ምሽትን በሚገባዎት ሜታ ቢራ ከተወዳጁ አስጌ ደንዳሾ ጋር ሙሉ ለሙሉ ገቢው ለአርባምንጭ ኢንተርናሽናል እስታዲየም ግንባታ በሚዉለዉ ዝግጅት ላይ በመገኘት እርሶም አሻራዎን ያሳርፉ በአርባምንጭ ቱሪስት ሆቴል አይቀርም ለእርሶም ሜታ ቢራ ይገባዎታል።

አዘጋጅ:-በኩሉ ኤቨንት

እሁድ ማታን በሜታ ቢራ ፏ ብትን ከአስጌ ደንዳሾ ጋር ሙሉ ለሙሉ ገቢው ለአርባምንጭ ኢንተርናሽናል እስታዲየም ግንባታ በሚዉለዉ ዝግጅት ላይ በመገኘት እርሶም አሻራዎን ያሳርፉ ሰኔ 22 በአርባ...
25/06/2025

እሁድ ማታን በሜታ ቢራ ፏ ብትን ከአስጌ ደንዳሾ ጋር ሙሉ ለሙሉ ገቢው ለአርባምንጭ ኢንተርናሽናል እስታዲየም ግንባታ በሚዉለዉ ዝግጅት ላይ በመገኘት እርሶም አሻራዎን ያሳርፉ ሰኔ 22 በአርባምንጭ ቱሪስት ሆቴል አይቀርም ለእርሶም ሜታ ቢራ ይገባዎታል።

አዘጋጅ:-በኩሉ ኤቨንት

ይሄው በstage ላይ ሆነው ከሚገርም የሙዚቃ ባንድ ጋር  በመረዋ ድምፃቸው ሊያንጎራጉሩን ብቅ ብለዋል በድምፁ ሰውን ያሳበደ ድምፃዊ ኢሳያስ ታምራት የstage lounge ምርቃቱን በማስመልከ...
02/06/2025

ይሄው በstage ላይ ሆነው ከሚገርም የሙዚቃ ባንድ ጋር በመረዋ ድምፃቸው ሊያንጎራጉሩን ብቅ ብለዋል በድምፁ ሰውን ያሳበደ ድምፃዊ ኢሳያስ ታምራት የstage lounge ምርቃቱን በማስመልከት መጥቻለው እያለን ነው ከሚገራርሙ ድሚፂያዊያን ጋር stage lounge ይጠብቆታል እና ታዲያ በቅናሽ ቁርጥ ስጋ....እና መጠጦች.....በሚገርም መስተንግዶ ጋር አብረን እንመርቃለን።

እንኳን ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሠላም አደረሠን አደረሳቹ🙏 Hawalle Sidaamu Daga Diru Soorro Fichee-Cambalaallate Ayyaanira Ke...
27/03/2025

እንኳን ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሠላም አደረሠን አደረሳቹ🙏


Hawalle Sidaamu Daga Diru Soorro Fichee-Cambalaallate Ayyaanira Keerunni Iillishinke!!
entertainment

ቅዳሜን እልል ያለ ምሽት ከዳዊት ፅጌ ጋር  ማይረሳ ጊዜን ያሳልፋ የካቲት 01/06/17 በሀዋሳ ትልቁ እስታዲየም አይቀርም ወርቃማዉ  ሀበሻ ቢራ ከበኩሉ ኢቨንት ጋር በመተባበር። ትኬቱን በቴ...
04/02/2025

ቅዳሜን እልል ያለ ምሽት ከዳዊት ፅጌ ጋር ማይረሳ ጊዜን ያሳልፋ የካቲት 01/06/17 በሀዋሳ ትልቁ እስታዲየም አይቀርም

ወርቃማዉ ሀበሻ ቢራ ከበኩሉ ኢቨንት ጋር በመተባበር።
ትኬቱን በቴሌብር እና በመሸጫ ቦታዎች ያገኙታል

መግቢያ:-መደበኛ = 300
በር ላይ = 500 ብር
VIP = 2000 ብር

ቅዳሜን እልል ያለ ምሽት ከዳዊት ፅጌ ጋር  ማይረሳ ጊዜን ያሳልፋ የካቲት 01/06/17 በሀዋሳ ትልቁ እስታዲየም አይቀርምወርቃማዉ  ሀበሻ ቢራ ከበኩሉ ኢቨንት ጋር በመተባበር ነዉ።
31/01/2025

ቅዳሜን እልል ያለ ምሽት ከዳዊት ፅጌ ጋር ማይረሳ ጊዜን ያሳልፋ የካቲት 01/06/17 በሀዋሳ ትልቁ እስታዲየም አይቀርም

ወርቃማዉ ሀበሻ ቢራ ከበኩሉ ኢቨንት ጋር በመተባበር ነዉ።

ዜዶ ክሊኒክ ተመልሰናል በአዲስ season ተመልሰናልረቡዕ ምሽት 1:00በበኩሉ እንተርተይመንት ዩትዩብ ቻናል ላይ ይጥበቁ Link:-https://youtube.com/?si=rVFCar0XdweIM...
16/12/2024

ዜዶ ክሊኒክ ተመልሰናል በአዲስ season ተመልሰናል

ረቡዕ ምሽት 1:00
በበኩሉ እንተርተይመንት ዩትዩብ ቻናል ላይ ይጥበቁ

Link:-https://youtube.com/?si=rVFCar0XdweIMqtX

01/12/2024

ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“

⌚️ ሰዓቱ አሁን ነው። አክሲዮን ይግዙ ድርሻዎን ያሳድጉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

Address

Awassa

Telephone

+251926441538

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bekulu Entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Bekulu Entertainment:

Share