Endashew

Endashew Good information only

06/10/2025

አረመኔ መዝቀኛ

02/10/2025
ከሞት በፊት ሰውን እናመስግንበዚህ ወንድም መልዕክት የተባረከችሁ በሙሉ  በርኩት እንዲሁም ሼር በማድረግ
02/10/2025

ከሞት በፊት ሰውን እናመስግን
በዚህ ወንድም መልዕክት የተባረከችሁ በሙሉ በርኩት እንዲሁም ሼር በማድረግ

ታምራት ተስፋዬን በHeywet TV መዝሙሩ ስተላለፍ አይቼ ነፍሴ ሐሴት አድርጋለች፡፡ በኦኔግ ሻኔ በተያዘው መዝሙር አዝኜ እያለሁ ሌላ መዝሙር በHeywet TV ስተላለፍ አይቼ እጅግ በጣም ደስ አለኝ፡፡ ይህ ሰው እግዚአብሄር ለከንባታ ከሰጣቸው በቅርቡ ከተነሡ ብርቅዬ አገልጋዮች አንዱ ነው፡፡
በአጭር ጊዜ ውስጥ በሥነ-መለኮት ት/ት ጌታ ረድቶት ተጽዕኖ ፈጣሪ ሆኖ በአዲስ አበባ ላይ ታወቂ በሆኑ በሁለቱ ኮሌጆች Evangelical Theological College ላይ የመጀመሪያው ድግሪ EGST ላይ ደግሞ ማስተርስ ጨርሶ በአሁን ጊዜ ሀላባ ካምፓስ ሥነ-መለኮት ኮሌጅ ላይ ርዕሰ መምህር ሆኖ ትልቅ ሥራ እየሠራ ያለ ሰው ነው፡፡ እንዲሁም በመዝሙሮቹ ቃሉን የሚያስተምር፣ መረዋ ድምጽ ያለውና እኛ አከባቢ ብዙዎች የማያወቁት ነገር ግን በአሁን ጊዜ ኢትዮጵያን እየዞረ በብዙ ሥነ-መለኮት ኮሌጆች እያስተማረና ትውልድን እያስተጠቀ ይገኛል፡፡ ከምንም በላይ ደግሞ በዚህ ጊዜ ለዶክቶሬት ተወዳድሮ አልፎ ትምህርቱን በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ጀምሮዋል፡፡ በዚህ ሁኔታ ላይ እያለ ማህበረሰቡ ይገልገል በሚለው ቁርጥ ውሳኔው እስቱዲዮ ገብቶ የከንባትኛ መዝሙር መሥራቱ ለእኔ እጅግ በጣም ደስ ያሰኘኝ አቋም ነው፡፡
ይህንን ሰው ተጠቀሙት፡-
1) በመዝሙር ጸጋ
2) በትምህርትና ሥልጣና
3) እንዲሁም በስብከት
ትውልድን እያገለገለ ያለ ወሳኝ አገልጋይ ነው፡፡
ሙዝቀኛው ብንያም ሞኮንን ንስሐ ገብቶ መዝሙሩን ካልሆነም ገንዘቡን እንዲመልስለት ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡
From Endashaw Alemu

ታምራት ተስፋዬን በHeywet TV መዝሙሩ ስተላለፍ አይቼ ነፍሴ ሐሴት አድርጋለች፡፡ በኦኔግ ሻኔ በተያዘው መዝሙር አዝኜ እያለሁ ሌላ መዝሙር በHeywet TV ስተላለፍ አይቼ እጅግ በጣም ደ...
02/10/2025

ታምራት ተስፋዬን በHeywet TV መዝሙሩ ስተላለፍ አይቼ ነፍሴ ሐሴት አድርጋለች፡፡ በኦኔግ ሻኔ በተያዘው መዝሙር አዝኜ እያለሁ ሌላ መዝሙር በHeywet TV ስተላለፍ አይቼ እጅግ በጣም ደስ አለኝ፡፡ ይህ ሰው እግዚአብሄር ለከንባታ ከሰጣቸው በቅርቡ ከተነሡ ብርቅዬ አገልጋዮች አንዱ ነው፡፡
በአጭር ጊዜ ውስጥ በሥነ-መለኮት ት/ት ጌታ ረድቶት ተጽዕኖ ፈጣሪ ሆኖ በአዲስ አበባ ላይ ታወቂ በሆኑ በሁለቱ ኮሌጆች Evangelical Theological College ላይ የመጀመሪያው ድግሪ EGST ላይ ደግሞ ማስተርስ ጨርሶ በአሁን ጊዜ ሀላባ ካምፓስ ሥነ-መለኮት ኮሌጅ ላይ ርዕሰ መምህር ሆኖ ትልቅ ሥራ እየሠራ ያለ ሰው ነው፡፡ እንዲሁም በመዝሙሮቹ ቃሉን የሚያስተምር፣ መረዋ ድምጽ ያለውና እኛ አከባቢ ብዙዎች የማያወቁት ነገር ግን በአሁን ጊዜ ኢትዮጵያን እየዞረ በብዙ ሥነ-መለኮት ኮሌጆች እያስተማረና ትውልድን እያስተጠቀ ይገኛል፡፡ ከምንም በላይ ደግሞ በዚህ ጊዜ ለዶክቶሬት ተወዳድሮ አልፎ ትምህርቱን በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ጀምሮዋል፡፡ በዚህ ሁኔታ ላይ እያለ ማህበረሰቡ ይገልገል በሚለው ቁርጥ ውሳኔው እስቱዲዮ ገብቶ የከንባትኛ መዝሙር መሥራቱ ለእኔ እጅግ በጣም ደስ ያሰኘኝ አቋም ነው፡፡
ይህንን ሰው ተጠቀሙት፡-
1) በመዝሙር ጸጋ
2) በትምህርትና ሥልጣና
3) እንዲሁም በስብከት
ትውልድን እያገለገለ ያለ ወሳኝ አገልጋይ ነው፡፡
ሙዝቀኛው ብንያም ሞኮንን ንስሐ ገብቶ መዝሙሩን ካልሆነም ገንዘቡን እንዲመልስለት ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡
From Endashaw Alemu

01/09/2023

Address

Angech'a

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Endashew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category