Being the Halaba

Being the Halaba Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Being the Halaba, Arts and entertainment, Alaba K'ulito.

ሰው ስትሆን 😋
17/07/2023

ሰው ስትሆን 😋

የድሬደዋ ከንቲባ ምርጥ መልዕክት…መሪዎች አሏህን ( ፈጣሪያቸውን ) ቢፈሩና እኛም ሞት አለብን ቢሉና ቢያስታውሱ ሃገርና ወገን ሰላም በሆነ ነበር !!
የትኛውም መሪ በሶስት ነገር ከስልጣን ይነሳል!!
1. በጥፋት ይነሳል
2. በእድገት ይነሳል
3. በሞት ይነሳል።

#ድሬዎች🙏

ለሪከርድ ባይሆን ጥሩ ነበር
17/07/2023

ለሪከርድ ባይሆን ጥሩ ነበር

«ደግሜ ደጋግሜ ልጆቻችንን አሏህ ሸሂድነታቸውን ይቀበላቸው። የሚገነቡት መስጅዶች በሸሂዶች ስም ይሆናል።»Irra deddebi'ee kanin dhaamu Masjiidonni magaalaa Shag...
08/06/2023

«ደግሜ ደጋግሜ ልጆቻችንን አሏህ ሸሂድነታቸውን ይቀበላቸው። የሚገነቡት መስጅዶች በሸሂዶች ስም ይሆናል።»

Irra deddebi'ee kanin dhaamu Masjiidonni magaalaa Shaggar keessaatti diigaman maqaa muslimoota dheengadda shahiidaniin deebi'anii ijaaramu.

06/06/2023
ውሸት ነው ስባል ነበር pc     🙏
20/05/2022

ውሸት ነው ስባል ነበር pc 🙏

22/04/2022

አላህ በሰላም ያድርሰን 👌🙏

በትላንትናው እለት በጎረቤታችን ወራቤ ከተማ ለይ በተደረገው የጎዳና ላይ እፍጣር ከሀላባ የተሳተፋው ስብስብ በምስል ። አንድነታችን በብዙ ይጠናከራል አላህ ብሎ የሰኞው የሀላባው እፍጣር ላይም...
21/04/2022

በትላንትናው እለት በጎረቤታችን ወራቤ ከተማ ለይ በተደረገው የጎዳና ላይ እፍጣር ከሀላባ የተሳተፋው ስብስብ በምስል ። አንድነታችን በብዙ ይጠናከራል አላህ ብሎ የሰኞው የሀላባው እፍጣር ላይም ወረቤዎች እንዲሁም ቡታጃራዎች እንደሚትገኙ እንጠብቃለን ።

Address

Alaba K'ulito

Telephone

+251930847344

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Being the Halaba posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share