15/03/2025
የወንጌል አማኞች ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ያላችሁ ሰዎች ብቻ!!!! እና ቮካል በኦንላይን እንዳስተምራችሁ ስጠይቁ ለነበራችሁ ከሀገር ውጪ እና ሀገር ውስጥም ላላችሁ ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሁለት ቀናት በቀጥታ መልእክት እኔን ልታናግሩኝ ትችላላችሁ።
ስልጠናው የሚሰጠው በተከታታይ ለ አራት ቀናት ከስራ ሰዓት በኃላ ለ አንድ ሰዓት ተኩል ያህል ሲሆን። ስልጠናውን የምትወስዱ ሰዎች የሚላክላችሁን መጠየቅ በትክክል መሙላት ይኖርባቹኋል። ስልጠናው ለመሳተፍ እንዲጠቅማችሁ ከታች የማስቀምጥላችሁን አፕሊኬሽን ከ ፕሌእስቶር ወይም ከአፕእስቶር ሊንኩን በመጠቀም ማውረድ ትችላላችሁ።
ስልጠናው ሊጀምር ሁለት ቀን ነው የቀረው ፈጥናችሁ ተመዝገቡ መልካም እድል።
ቮካል መጮህ አይደለም✍️✍️✍️
I'm using Zoom Workplace for video meeting and chat. Get the free app at https://zoom.us/download.