Eighth note studio

Eighth note studio Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Eighth note studio, Music production studio, ethiopia, Kansas City, MO.

03/04/2026









02/24/2026

ድምጽ ውህደቱ የሚያስደስት፣ ላይቭ ቤዝ ጊታሩ የሚያንቀጠቅጥ፣ ግጥሙ ልብን የሚነካና ዜማው ነፍስን የሚያነሳሳ…በርቱ! ይህ መዝሙር 'የክብርህ ሰው አርገኘ' በሚል ርዕስ ለናንተ ለምወዳችሁ! 🎸🎤✨
በትዕግስት ጠብቁኝ… ።
ማን ይጠብቃል? ኮመንት ውስጥ 'እኔ!' ብላችሁ ንገሩኝ… እኔም ደስ ይበለኝ! 🫶
#መዝሙር "

06/26/2025
"መድኃኒቴ" የሚለው cover መዝሙር ሙሉ youtube chanal ላይ ተልቆአል በፀሎት ተባረኩበት....! እንዲሁም ሌሎች contents ቶሎ እንዲደርሳችሁ youtube ቻናሌን Subscrib...
07/27/2024

"መድኃኒቴ" የሚለው cover መዝሙር ሙሉ youtube chanal ላይ ተልቆአል በፀሎት ተባረኩበት....! እንዲሁም ሌሎች contents ቶሎ እንዲደርሳችሁ youtube ቻናሌን Subscrib and share በማድረግ ቀና ትብብራችሁን አሳዩ🙏
“ኢያሱም ልብሱን ቀደደ፥ እርሱና የእስራኤልም ሽማግሌዎች በእግዚአብሔር ታቦት ፊት እስከ ማታ ድረስ በግምባራቸው ተደፉ፤ በራሳቸውም ላይ ትቢያ ነሰነሱ።”
— ኢያሱ 7፥6
በሚሰማን በሕያው እግዚአብሔር አምላክ ፊት ግዜአችንን መስጠት እሱን መፈለግ መንበርከክ መጮህ ይብዛለን!! ተባረኩ

_አለሙ _protestant _song ...

በቅርቡ "መድኃኒቴ" በሚል ርእስ  ለፀሎት የሚያነሳሳ መንፈስ ያለበት cover መዝሙር አቀርብላቹዋለው stay tund....!ተባረኩ.
07/13/2024

በቅርቡ "መድኃኒቴ" በሚል ርእስ ለፀሎት የሚያነሳሳ መንፈስ ያለበት cover መዝሙር አቀርብላቹዋለው stay tund....!ተባረኩ.

Follow  and share
07/03/2024

Follow and share

06/26/2024

አልረሳውም
የካሌብ አለሙ አዲስ መዝሙር
መዝሙሩን በዚህ ሊንክ ያገኙታል 👇
https://www.youtube.com/

Address

Ethiopia
Kansas City, MO
3456

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eighth note studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Eighth note studio:

Share