Covid-19 Ethiopia

Covid-19  Ethiopia እባክዎትን እራስዎንና ቤተሰብዎን ከኮረና ይከላከሉ

🥰❤
03/09/2024

🥰❤

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያከ97 በላይ ለተለያዩ ሙያዎች የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ  #ሼር አድርጉት።
21/04/2023

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ከ97 በላይ ለተለያዩ ሙያዎች የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
#ሼር አድርጉት።

Merry Christmas! 🎄🎄🎄🎄💚💛❤️
24/12/2022

Merry Christmas! 🎄🎄🎄🎄
💚💛❤️

27/07/2022

Anesthesia professional




Addis Ababa
BSc degree in Anesthesia or related fields with similar work experience
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience:
Deadline: July 29, 2022
How To Apply: Interested applicants can submit their CV & Supportive documents in person to Lancet General Hospital HR Department Office, located around Megenagna Square, below Gerji taxi station, 8th Floor or via email: [email protected] For further information contact Tel.9171 / 0977 717171 / 0116 667141

16/04/2014በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 5 ሺሕ13 ግለሰቦች በኮቪድ-19 ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።ለ14 ሺሕ 27 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ ነው ይህ ውጤት የታወቀው።በዛሬው የጤና ሚኒስቴር...
26/12/2021

16/04/2014
በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 5 ሺሕ13 ግለሰቦች በኮቪድ-19 ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።

ለ14 ሺሕ 27 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ ነው ይህ ውጤት የታወቀው።በዛሬው የጤና ሚኒስቴርና የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዕለታዊ ሪፖርት የ6 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በአንፃሩ ከወረርሽኙ ያገገሙት 106 ብቻ ናቸው።የፅኑ ህሙማን ቁጥርም ትላንት ከነበረው 168 ዛሬ ጭማሪ አሳይቶ 193 ግለሰቦች በፅኑ ህሙማን ህክምና ክፍል ውስጥ ይገኛሉ።

እየታየ ባለው መዘናጋት እና የወረርሽኙ ስርጭት መጨመር ምክንያት በቫይረሱ የሚያዙ ፤ ህይወታቸውን የሚያጡ እና ወደ ፅኑ ህሙማን ህክምና ክፍል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር አስደንጋጭ በሆነ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል።አሁንም የኮቪድ-19 መከላከያ መንገዶችን ሕብረተሰቡ ሳይዘናጋ እንዲተገብር ጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እያሳሰቡ ነው።

 😷በኮቪድ-19 ሳቢያ የ22 ዜጎች ህይወት አለፈ። በየዕለቱ በሽታው የሚገድላቸው ሰዎች ቁጥር እይሻቀበ ነው።ዛሬ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ...
12/09/2021

😷

በኮቪድ-19 ሳቢያ የ22 ዜጎች ህይወት አለፈ። በየዕለቱ በሽታው የሚገድላቸው ሰዎች ቁጥር እይሻቀበ ነው።

ዛሬ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 22 ሰዎች ሲሞቱ ከተደረገው 3,470 የላብራቶሪ ምርመራ ደግሞ 470 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።

የዛሬው ሪፖርት እንደሚያሳየን 746 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከቀን ወደ ቀን እየከፋ በመሆኑ መላው የቲክቫህ አባላት ጥንቃቄያችሁን ከመቼውም ጊዜ በላይ እንድታጠነክሩ አደራ እንላለን።

እባካችሁን እንጠንቀቅ!  : "አዲሱ ቫይረስ የኮቪድ-19  ክትባቶችን የመቋቋም አደጋን እያሳየ ነው፤ የበለጠ ለመረዳት ጥናቶች ያስፈልጋሉ" "ሙ" የተባለ አዲስ ልውጥ የኮሮና ተዋህሲ መከሰቱን...
01/09/2021

እባካችሁን እንጠንቀቅ!
: "አዲሱ ቫይረስ የኮቪድ-19 ክትባቶችን የመቋቋም አደጋን እያሳየ ነው፤ የበለጠ ለመረዳት ጥናቶች ያስፈልጋሉ"

"ሙ" የተባለ አዲስ ልውጥ የኮሮና ተዋህሲ መከሰቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቀ።

ድርጅቱ «ሙ» በሚል በ12 ኛው የግሪክ ፊደል የሰየመውን የአዲሱን ልውጥ ቫይረስ ሁኔታ እየተከታተለ መሆኑን ገልጿል።

ድርጅቱ ፥ አዲሱ ልውጥ ቫይረስ በሳይንሳዊ መጠሪያው B.1.621 በመባል የሚታወቅ መሆኑን በትናንቱ የኮቪድ-19 ሳምንታዊ መግለጫ እመልክቷል።

አዲሱ ቫይረስ የኮቪድ-19 ክትባቶችን የመቋቋም አደጋን እያሳዬ መሆኑን የገለፀው ድርጅቱ፤ የበለጠ ለመረዳት ግን ጥናቶች እንደሚያስፈልጉ አጽንኦት ሰጥቶበታል።

ቫይረሱ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ በደቡብ አሜሪካ እና በአውሮፓ ሀገራት ተገኝቷል ተብሏል።

ከዚህ ቀደም ለልውጥ ቫይረሱ በግሪክ የመጀመሪያው እና የሁለተኛው ፊደል «አልፋ» እና «ቤታ»የሚል መጠሪያ መሰጠቱም ይታወሳል። #ዶቼቨለ

የኮቪድ 19 ክትባትን ከተከተብን በኃላ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል?
20/08/2021

የኮቪድ 19 ክትባትን ከተከተብን በኃላ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል?

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Covid-19 Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share