An art of Ethiopia

An art of Ethiopia It is a studio of visual art even designing motion graphics, animation and so on.

14/10/2022

Ethiopia is preparing to welcome guests to its one-of-a-kind Mining & Technology Expo.
Are you the owner of a vendor or buyer company? Investor in the industry? Or financing Institute ?
For a great opportunity to build a business network, this years Expo is an event you don't miss out .

The big stakes are reserving their lots ,

Mining Investment Opportunities are ahead . Leverage them .
MINTEX 2022, from November 10-12
To reserve a booth:
www.mintex.et or +25190944441/42
Ministry of Mines - Ethiopia

ቤተ አብርሃም ዕደ ጥበባት እና ንዋየ ቅድሳት የዋንዛ ገበቴ በገና ዋጋመደበኛ የበገና መጠንሙሉ ቁመት1.3ሜ= 3500 ብር1.4ሜ=4000ብርመካከለኛ መጠን ያለዉ 1.5 ሜ= 6000ብርግዙፍ እና...
30/07/2021

ቤተ አብርሃም ዕደ ጥበባት እና ንዋየ ቅድሳት

የዋንዛ ገበቴ በገና ዋጋ

መደበኛ የበገና መጠን
ሙሉ ቁመት
1.3ሜ= 3500 ብር
1.4ሜ=4000ብር

መካከለኛ መጠን ያለዉ
1.5 ሜ= 6000ብር

ግዙፍ እና የእርሶን ለየት ያለ ንድፍ የተካተተበት እደየይዘቱ
ከ10,000 ብር ጀምሮ ከቤተ አብርሃም ያገኛሉ።

በዝህ ቻናል ላይ የእደ ጥበባት ስራ ዉጤቶችን እና የአሰራር ስልቶችን ሂደቶችን ያገኙበታል።
ለበለጠ መረጃ
0934472207
0911678574
ያግኙን።
t.me/Beteabreham

10/07/2021
ተመልከቷት ጀግኒትን😍🤩🤗😏
10/07/2021

ተመልከቷት ጀግኒትን😍🤩🤗😏

እኔን ግርም የሚለኝ ቆይ ሰዎች እጮኛ እሚይዙት ከየት አምተዉ ነዉ እስኪ ለኔም ፈልጉልኝ ወይም አስመጡልኝ ወሮታዉን እከፈሰላለዉ።
07/07/2021

እኔን ግርም የሚለኝ ቆይ ሰዎች እጮኛ እሚይዙት ከየት አምተዉ ነዉ እስኪ ለኔም ፈልጉልኝ ወይም አስመጡልኝ ወሮታዉን እከፈሰላለዉ።

በገና መሰንቆና ሌቾች ንዋየ ቅድሳትን ይዘዙን።0934472207 በቅናሽ ጥራት ያለዉ እና በተመረጠ እቃዎች በፈለጉት ዲዛይን ሰረተን እናስረክቦታለን። አድራሻ ለቡ በዓለ ወልድና አቡነ  አብርሃ...
23/06/2021

በገና መሰንቆና ሌቾች ንዋየ ቅድሳትን ይዘዙን።
0934472207 በቅናሽ ጥራት ያለዉ እና በተመረጠ እቃዎች በፈለጉት ዲዛይን ሰረተን እናስረክቦታለን። አድራሻ ለቡ በዓለ ወልድና አቡነ አብርሃም ሥላሴ ገዳም መግቢያ ላይ።

19/04/2021

You can work with me any ways.

19/04/2021

Cal:- 0934472207 For an order

https://qz.app.do/3119449መልሶች ሀ)ይህ የዜማ መሳርያ ምን ይባላል?              ፦ በገናለ)10 የዜማ መሳሪያ አይነት አላት?         1፦ በገና         2፦...
08/02/2021

https://qz.app.do/3119449

መልሶች
ሀ)ይህ የዜማ መሳርያ ምን ይባላል?
፦ በገና
ለ)10 የዜማ መሳሪያ አይነት አላት?
1፦ በገና
2፦ መሰንቆ
3፦ ዋሽንት
4፦ መለከት
5፦ እምቢልታ
6፦ ፀናፅል
7፦ መቋሚያ
8፦ ከበሮ
9፦ ደወል
10፦ ነጋሪት
ሐ) ይህ የዜማ መሳርያ ስንት አይነት ድምፅ ያወጣል?
፦ አስር አዉታረ ስላለዉ አስሩም ከተቃኝ አስሩም ድምፅ ያወጣል።

ስለተሳትፎዎት እናመሰግናለን።
ዘወትር በሳምንቱ መጀመሪያ ሰኛ አሳታፊ ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸዉ እናዎጣለን አብራችዉን በመሆኖ ተሳትፎዋችዉ ይለየን።

Think you’re smart? Take our quiz and test your knowledge!

Address

Hayle Garment
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when An art of Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to An art of Ethiopia:

Share

Category