Shobe creative studio

Shobe creative studio Where Art Meet Design

Elevating your brand’s creativity and success to new heights. Let’s move forward together!Happy mewlid! እንኳን  ለ1499ኛው የታ...
14/09/2024

Elevating your brand’s creativity and success to new heights. Let’s move forward together!

Happy mewlid!

እንኳን ለ1499ኛው የታላቁ ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳቹ::

Elevating your brand’s creativity and success to new heights. Let’s move forward together!

Happy mewlid!

እንኳን ለ1499ኛው የታላቁ ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳቹ::

www.shobestudio.com
Contact: +251921999969
Telegram username:
Facebook: https://www.facebook.com/shobestudio
Linkedin: https://lnkd.in/eTqC84ia



Shobe Creative Studio: Infuse Your Ethiopian New Year with Artistic Brilliance!እንኳን አደረሰዎ!አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር  የስኬት ዓመት እን...
10/09/2024

Shobe Creative Studio: Infuse Your Ethiopian New Year with Artistic Brilliance!

እንኳን አደረሰዎ!

አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የስኬት ዓመት እንሆንልዎ እንመኛለን!

መልካም አዲስ ዓመት!

Contact: +251922231488
Telegram username:
Facebook: https://lnkd.in/eXWaqqQk
Linkedin: https://lnkd.in/eTqC84ia

ሀገር ሽጭልን ቢሉሽ፣ዋጋ ተመን ቢያወጡልሽ፤በያቸው!ሀገር ማለት እኔ ፣ኢትዮጵያ ነው የወል ስሜ፤ራሴን አሳልፌ ባርያ በመሆኔ፤ምንይሉት ትርፍ ነው ፣ ማንነቴን ሸጬ?ቃልኪዳን ሾቤ 2014
12/12/2021

ሀገር ሽጭልን ቢሉሽ፣
ዋጋ ተመን ቢያወጡልሽ፤
በያቸው!
ሀገር ማለት እኔ ፣
ኢትዮጵያ ነው የወል ስሜ፤
ራሴን አሳልፌ ባርያ በመሆኔ፤
ምንይሉት ትርፍ ነው ፣ ማንነቴን ሸጬ?
ቃልኪዳን ሾቤ 2014

At a glimpse from  sketch diary
20/08/2021

At a glimpse from sketch diary

aura of a city
14/07/2021

aura of a city

Contemplation holes "Love unlocks doors and opens windows that weren't even there before."
09/07/2021

Contemplation holes
"Love unlocks doors and opens windows that weren't even there before."

To survive in peace and harmony, united and strong, we must have one...
06/07/2021

To survive in peace and harmony, united and strong, we must have one...

ውሃን ንጦ ቅቤ ማውጣት 100% እብደት ወይም 100% ጥበብ ነው
27/06/2021

ውሃን ንጦ ቅቤ ማውጣት
100% እብደት ወይም 100% ጥበብ ነው

ልቤ ተገዝታ ኖራ እሩቅ ላለው ህልሜ፤እድሜዬን ተጉዤ ዘመን መንገድ ሄጄ፤ባቋረጠች መስመር ድንገት በገጠመች፤ቱባ ዜማ ፅፋ አውታር ደረደረች፤ክሬ ናት ትርታዬ አለች ያለሷ አልመታ፤የመኖርዋ ግብር...
23/10/2020

ልቤ ተገዝታ ኖራ እሩቅ ላለው ህልሜ፤
እድሜዬን ተጉዤ ዘመን መንገድ ሄጄ፤
ባቋረጠች መስመር ድንገት በገጠመች፤
ቱባ ዜማ ፅፋ አውታር ደረደረች፤
ክሬ ናት ትርታዬ አለች ያለሷ አልመታ፤
የመኖርዋ ግብር መኖር እንደሆነ ረስታ።

ቃልኪዳን ሾቤ
2012

እስቲ ይብቃህ አባይ ሽሽቱ፣....................ስራ ፈትነቱ፤በቦዘኔ ሀፍረት በእንጨት መከለሉ፣.....................ግንድ ይዞ መዞሩ።ቃልኪዳን ሾቤ 2012
23/10/2020

እስቲ ይብቃህ አባይ ሽሽቱ፣....................ስራ ፈትነቱ፤
በቦዘኔ ሀፍረት በእንጨት መከለሉ፣.....................ግንድ ይዞ መዞሩ።

ቃልኪዳን ሾቤ 2012

ኤፍታ በሉኝ አባ ፍህታት ለእግሬ፣ነፍሴ የታሰረችው የጎደለው ፅድቄ፣አድማሴ ብትጠብ ከጎጥ ውስጥ አድሬ።ቃልኪዳን ሾቤ 201
23/10/2020

ኤፍታ በሉኝ አባ ፍህታት ለእግሬ፣
ነፍሴ የታሰረችው የጎደለው ፅድቄ፣
አድማሴ ብትጠብ ከጎጥ ውስጥ አድሬ።

ቃልኪዳን ሾቤ 201

Address

Mekanisa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shobe creative studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Shobe creative studio:

Share

Category