Neff Communication & Event

Call Directions Contact the establishment

Neff Communication & Event Real People. Real Communication. Real Result

22/08/2026

አሸንድዬ በላሊበላ!

እንኳን ለሻደይ አሸንድዬ ሶለል በዓል አደረሳችሁ!

ባህርዳር ዩኒቨርስቲ በEVACONET የአርክቴክቸር ዲዛይን ውድድር አንደኛ ሆነ!     አዲስ አበባ – በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የEVACONET ዲጂታል የኮንስትራክሽን ገበያ ፕላ...
02/08/2026

ባህርዳር ዩኒቨርስቲ በEVACONET የአርክቴክቸር ዲዛይን ውድድር አንደኛ ሆነ!

አዲስ አበባ – በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የEVACONET ዲጂታል የኮንስትራክሽን ገበያ ፕላትፎርም የምረቃ ሥነ ሥርዓት አካል በሆነው የአርክቴክቸር ዲዛይን ውድድር ባህርዳር ዩኒቨርስቲ አንደኛ ደረጃን በማስመዝገብ አሸናፊ ሆኗል።

ውድድሩ በዩኒቨርስቲዎች የአርክቴክቸር ዲፓርትመንት 5ኛ ዓመት ተማሪዎች መካከል የተካሄደ ሲሆን፣ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሁለተኛ፣ አዲስ ኮሌጅ ደግሞ ሶስተኛ ደረጃን አግኝተዋል። አዘጋጆቹ ውድድሩ አዳዲስ የፈጠራ ስራዎችን ያስተዋወቀ እንደነበር ገልጸው፣ ከዚህ በኋላም በየዓመቱ እንደሚካሄድ አስታውቀዋል።

EVACONET በኢንጂነር አቤሴሎም መለሰ የተቋቋመ ዲጂታል የኮንስትራክሽን ገበያ ፕላትፎርም ሲሆን፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ወቅታዊ ዋጋዎችን በማነጻጸር ሻጮችና ገዢዎችን በአንድ መድረክ የሚያገናኝ የዲጂታል ገበያ ሥርዓት ነው።

በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ዴኤታ ዶ/ር የትምጌታ አስራት፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ኃላፊዎች፣ የዘርፉ ባለድርሻ አካላትና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል። ተናጋሪዎቹም ፕላትፎርሙ የ"ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030" ራዕይን ለማሳካት እንደሚያግዝ፣ በኮንስትራክሽን ገበያ ውስጥ ግልጽነትና ተወዳዳሪነትን እንደሚያሳድግ ገልጸዋል።

በእለቱ "ሕይወትን በኮንስትራክሽን እንገንባ" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የኮንስትራክሽን ፋሽን ሾውና የሞዴሎች ትዕይንትም ቀርቦ የተሳታፊዎችን ቀልብ ስቧል።

ዝግጅቱ ለተሳካ አፈጻጸም አስተዋጽኦ ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች የእውቅና እና የልዩ ሽልማት ስጦታዎች በመበርከት ተጠናቋል።

Abeselom Ye Muliye Lij

በቅርቡ በሳምንት 2 ቀን በNeff Neff Communication & Event Youtube አካውንት ስለ ሁነት ዝግጅት ብቻ እናወራለን!ከታች ባለው ሊንክ የድርጅታችን አካውንት ሰብስክራይብ አ...
20/07/2026

በቅርቡ በሳምንት 2 ቀን በNeff Neff Communication & Event Youtube አካውንት ስለ ሁነት ዝግጅት ብቻ እናወራለን!

ከታች ባለው ሊንክ የድርጅታችን አካውንት ሰብስክራይብ አድርጉና ቤተሰብ ሁኑ!

እቃ መሸጥ እና ሁነት ዝግጅት ለሚምታታባቸውም ስለ ኢንዱስትሪው የዘርፉ ባለሙያዎች እና ልምድ ያላቸው እንግዶችን እያሳተፍን ትንሽ ማውራት ይጠበቅብናል!!

Share your videos with friends, family, and the world

ነፍ ኮምዩኒኬሽን እና ኤቨንት ሃምሌ 7/2018 ዓ.ም​ነፍ ኮሚኒኬሽን እና ኤቨንት ከኤልቢሲ (LBC) ለጤናህ ቢዝነስ ክሊኒክ ጋር ስትራቴጂካዊ የጋራ ስምምነት ተፈራረመ።​[አዲስ አበባ] — በ...
14/07/2026

ነፍ ኮምዩኒኬሽን እና ኤቨንት
ሃምሌ 7/2018 ዓ.ም

​ነፍ ኮሚኒኬሽን እና ኤቨንት ከኤልቢሲ (LBC) ለጤናህ ቢዝነስ ክሊኒክ ጋር ስትራቴጂካዊ የጋራ ስምምነት ተፈራረመ።
​[አዲስ አበባ] — በኮምዩኒኬሽን እና የሁነት ዝግጅት (Event Organizing) ዘርፍ ፈጠራ የታከለባቸው ስራዎችን በማቅረብ የሚታወቀው ነፍ ኮሚኒኬሽን እና ኤቨንት፣ ድርጅቱን በቢዝነስ ረገድ ይበልጥ ለማሳደግ እና ስትራቴጂካዊ እቅዶችን ለመቅረጽ የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ (MoU) ዛሬ ከኤልቢሲ (LBC) ጋር በይፋ ተፈራርሟል።

​በዚህ ስምምነት መሰረት ኤልቢሲ (LBC) የነፍ ኮሚኒኬሽን እና ኤቨንት ዋና የቢዝነስ አማካሪ (Business Consultant) በመሆን የሚሰራ ሲሆን፣ ድርጅቱ በገበያ ውስጥ ያለውን ተወዳዳሪነት የሚያጎለብቱ የረጅም እና የአጭር ጊዜ ስትራቴጂዎችንና የንግድ እቅዶችን የማዘጋጀት ኃላፊነት ይወስዳል።

​የስምምነቱ ዋና ዋና ዓላማዎች፦

​የቢዝነስ ዕድገትን ማረጋገጥ፦ ነፍ ኮሚኒኬሽን በንግድ ዘርፉ ያለውን ተደራሽነትና ገቢ ለማሳደግ የሚያስችሉ አዳዲስ የስትራቴጂ አቅጣጫዎችን መንደፍ።

​ዕቅድ እና ስትራቴጂ ዝግጅት፦ የድርጅቱን የወደፊት ጉዞ ስልታዊ በሆነ መንገድ ለመምራት የሚያግዙ ዘመናዊ የንግድ እቅዶችን ማዘጋጀት።

​የገበያ ተወዳዳሪነትን ማጠናከር፦ "Real People. Real Communication. Real Result." የሚለውን የድርጅቱን መሪ ቃል መሰረት በማድረግ፣ ለደንበኞች የሚሰጠውን አገልግሎት ጥራት ይበልጥ ማሳደግ።

​በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ የሁለቱ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን፣ ይህ አጋርነት ነፍ ኮሚኒኬሽን በኢንዱስትሪው ውስጥ ያለውን ስም ይበልጥ የሚያጎላና ወደ ላቀ የዕድገት ምዕራፍ የሚያሸጋግር መሆኑን ገልጸዋል።

10ኛው ዙር ብስክሌት በአዲስ ወርሀዊ ፌስቲቫል! ብስክሌት በኢትዮጵያ 🚵🚵‍♀️ ብስክሌት በአዲስ🚴‍♂️🚵‍♂️ 📸Part 6
13/07/2026

10ኛው ዙር ብስክሌት በአዲስ ወርሀዊ ፌስቲቫል!
ብስክሌት በኢትዮጵያ 🚵🚵‍♀️
ብስክሌት በአዲስ🚴‍♂️🚵‍♂️
📸Part 6

10ኛው ዙር ብስክሌት በአዲስ ወርሀዊ ፌስቲቫል! ብስክሌት በኢትዮጵያ 🚵🚵‍♀️ ብስክሌት በአዲስ🚴‍♂️🚵‍♂️
10/07/2026

10ኛው ዙር ብስክሌት በአዲስ ወርሀዊ ፌስቲቫል!
ብስክሌት በኢትዮጵያ 🚵🚵‍♀️
ብስክሌት በአዲስ🚴‍♂️🚵‍♂️

የ10ኛው ዙር ብስክሌት በአዲስ ወርሀዊ ፌስቲቫል! ድምቀት Tigist Ejigu Kebede እና ትንሿ ልዕልቷ 💙💙ብስክሌት በኢትዮጵያ 🚵🚵‍♀️
09/07/2026

የ10ኛው ዙር ብስክሌት በአዲስ ወርሀዊ ፌስቲቫል! ድምቀት Tigist Ejigu Kebede እና ትንሿ ልዕልቷ 💙💙

ብስክሌት በኢትዮጵያ 🚵🚵‍♀️

10ኛው ዙር ብስክሌት በአዲስ ወርሀዊ ፌስቲቫል! 📸 Part 3ብስክሌት በኢትዮጵያ 🚵🚵‍♀️
09/07/2026

10ኛው ዙር ብስክሌት በአዲስ ወርሀዊ ፌስቲቫል!
📸 Part 3

ብስክሌት በኢትዮጵያ 🚵🚵‍♀️

10ኛው ዙር ብስክሌት በአዲስ ወርሀዊ ፌስቲቫል! 📸 Part 2
08/07/2026

10ኛው ዙር ብስክሌት በአዲስ ወርሀዊ ፌስቲቫል!
📸 Part 2

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251911025819

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Neff Communication & Event posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Neff Communication & Event:

Shortcuts

Share