23/06/2026
መዲና ባንድ ከሰኔ 12 ጀምሮ ዘወት ቅዳሜ ከምሽት እስከ ንጋት ከእውቅ ድምፃውያም ጋር
1) ፋሲካ ዲሜትሪ
2) አመነሸዋ አድማሱ
3) ፋንትሽ በቀለ
4) ሚካኤል በላይነህ
5) ትእግስት በቀለ
መዲና ባንድ ማን ማንን ያካትታል?
በዳህላክ ፓራዳይዝ ከዲስኮ ጋር ይህ ፖስተር የ80ዎቹ ሲሆን እድሜው ከ30+ በላይ ነው በትክክል መች እንደሆነ ታውቃላችሁ?
Cassette Musiq - ካሴት ሙዚቃ