HA GEEZ ART Promotion

HA GEEZ ART Promotion የህዝብ ንቃት ለሀገር ግንባታ

ምን ጉድ ነው🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😠😠😠😠😠😠
22/02/2024

ምን ጉድ ነው🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😠😠😠😠😠😠

03/02/2022

መዳን በማንም አይደል በክርስቶስና በቃሉ ነው።
**"******"***************
እኛ በአዳም ምክንያት የሀጢያት ውርስ ያለብን ሰዎች በቅድስት ድንግል ማርያም አድሮ ክርስቶስ ተወልዶ በደሙ አዳነን።
በመዳን በክርስቶስና በወንጌል ነው መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ጌታን እንድናውቅ ከሰይጣን ፈተና እንድወጣ ሀጢያታችን እንዳንሰራ ይረዳናል።ሰይጣን ደፋር ነው እንኩዋን እኛን ክርስቶስን ፈትኖታል ሶስት ጊዜ ታዲያ እኛ ደካማ ሁነን ሳለን በየደቂቃው ሰይጣን አይፈትነን?

ሰይጣን መምጫው ብዙ ነው ይህን እንዴት እናልፋለን?መልሱ ቀላል ነው ጌታን ማወቅ መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ማወቅ መረዳት ራስጌ ስር አድርገን ከመተኛት ገልጠን ማንበብ በህጉ መኖር እንጂ ሰይጣንን ስለተሳደብን ቤተክርስቲያን ስለተሳለምን አስራት ስላልገባን ስለፆምን ስለፀለይን አይደለም።እኛ ኦርቶዶክሶች መፅሀፍ ቅዱስ ለማንበብ እንፈራለን ከዛ እምነት እንቀይራለን ማንነታችንን መቀየር ሲገባን።

በእምነት ተቋም አንድንም በክርስቶስ በማመን እንጂ አንድ የኦርቶዶክስ አባት ከሙስሊም እና ከኦርቶዶክስ ማን ገነት ይገባል ሲባሉ"ከሁለት አንዱ አ...ን ይበላል"አሉ ተብሏል ግን ገነት የሚገባው በክርስቶስ ያመነ ወንጌል የገባው ቃሉን አንብቦ የተረዳ ብቻ ነው።እኛ ኦርቶዶክሶች ቃሉን እናንብብ በቃሉ እንኑር በአንድ ወቅት ታቦት በማጀብ ለጥምቀት ቱሸርት በመልበስ በሆይ ሆይታ አይደለም እሱም ጥሩ ነው በረከት አለው ግን ይህ ተግባር የለት ተለት ተግባራችን ይሁን።

ይህ በኖህ መርከብ ቅርፅ የተሰራ ቤተ ክርስቲያን ነው።     በ16ኛው መ/ክ/ዘመን የነገሰው የአፄ ፋሲል የልጅ ልጅ አለም ሰገድ እያሱ በጎንደር ከተማ የተሰራው ደብረ ብርሃን ስላሴ ቤተ ክር...
26/01/2022

ይህ በኖህ መርከብ ቅርፅ የተሰራ ቤተ ክርስቲያን ነው።

በ16ኛው መ/ክ/ዘመን የነገሰው የአፄ ፋሲል የልጅ ልጅ አለም ሰገድ እያሱ በጎንደር ከተማ የተሰራው ደብረ ብርሃን ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ነው።ቤተ ክርስቲያኑ በዓለም ላይ በብቸኝነት በኖህ መርከብ ቅርፅ የተሰራ ሲሆን ይህን መሰል የአምልኮ ስፍራም ሆነ ቤተ እምነት የትም አልተገኘም።
አንድ ፓስተር ኢትዮጵያዊኖች ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማድረግ እንፈልጋለን አዳም ኢትዮጵያዊ፣ኖህ፣ሙሴ ኢትዮጵያዊ ክርስቶስም ለማርያም ኢትዮጵያን ሰጣት ብሎ ሲያናንቅ ሰምቻለው።ያልታደለ ከመሆኑም ባሻገር ተሳዳቢነቱን ለኢትዮጵያ ያለውን ንቀት አሳይቷል በዛ ላይ ከእውቀት ነፃ መሆኑንም።ታሪክ ትውፊት አያውቅም ነጮች ሰፈረውና ቆጥረው በሰጡት እውቀት ይታበያል።ሀገር ታሪክ እውቀት ሀብት እሴታችንን እንመርምር ኢትዮጵያ ውስጥ በእስልምናውም ድንቅ እውቀት አለ የኢትዮጵያ እስልምና በቅኝ ግዛት ያልተበረዘ የነበረውን ትውፊት የያዘ ነው።ድል ለአማኞች

26/01/2022

የሀገራችን ፊልም ግን እስከመቼ ነው ሴቷን ሀብታምና እናት አልባ አድርጎ ወንዱን ደግሞ ደሃ ዱርዬ እና አራዳ እናት ያለችው አባት አልባ አድርጎ የሚቆየው?

Address

Asmera
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HA GEEZ ART Promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to HA GEEZ ART Promotion:

Share

Category