Dere mac films

Dere mac films Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dere mac films, Cinema, Piyasa, Addis Ababa.

ጎረቤቴ ሚዜክ እየመጣ ነው
13/02/2026

ጎረቤቴ ሚዜክ እየመጣ ነው

22/11/2025

#

22/11/2025

mac

ድምፃዊ ዳዊት መለሰ ሰይፉ ሾው ላይ ቀርቦ ከተናገረው ፦★ሚዲያ ላይ ቀርቤ አላውቅም። ለመጀመሪያ ጊዜ ነው አንተ ጋር የቀረብኩት።★ ሙዚቃ የክፉ ቀን ባለውለታዬ ብቻ ሳትሆን አሁንም እያኖረችኝ...
17/11/2025

ድምፃዊ ዳዊት መለሰ ሰይፉ ሾው ላይ ቀርቦ ከተናገረው ፦

★ሚዲያ ላይ ቀርቤ አላውቅም። ለመጀመሪያ ጊዜ ነው አንተ ጋር የቀረብኩት።

★ ሙዚቃ የክፉ ቀን ባለውለታዬ ብቻ ሳትሆን አሁንም እያኖረችኝ ነው።

★ አባቴና እናቴ ብሔራዊ ባንክ ነበር የሚሰሩት። አባቴ
ሙዚቃና ፊልም ይወዳል። እሁድ እሁድ ሲኒማ ይዞኝ
ይገባ ነበር።

★ ሸክላ ማጫወቻ ነበረን። አዳዲስ ዘፈኖች ሲወጡ አባቴ
እየገዛ ይመጣ ነበር።

★ ድሮ ልጅ እያለሁ ሙዚቃ እወድ ነበር።
ጓደኛዬ የከፍተኛ 18 ኪቦርድ ተጫዋች ነበር። ቤተሰቦቹ
የሙዚቃ መሣሪያ ይሸጡ ነበር። ጓደኛዬ የሆነ ቀን እስኪ
ዝፈን አለኝ በስሜት ገባሁበት። ስሙ ሚሊዮን ሞገስ ይባል ነበር። አሁን በህይወት የለም።

★ ከፍተኛ 18 ስገባ ድራመሩ ጠፋ ተባለ። ቀንና ማታ አጥንቼ ድራም ይዤ እዘፍን ነበር።

★ እንግሊዝኛ ስለምዘፍን ከሌሎቹ ለየት ብዬ ነበር የቀረብኩት።

★ ፋሲካ ዲሚትሪ ቤዝ ጊታሪስትና ዘፋኝ ነበር።

★ በጊዜው ደናሽም ነበርኩኝ። ዴይ ፓርቲ ላይም እንደዲጄም እሆን ነበር።

★ አብሮ አደጎቼ በሙሉ መሣይ ብለው ነው የሚጠሩኝ።

★ ቴዲ አፍሮ የቀድሞ ፍቅረኛዬን ያውቃት ነበር። አሜሪካ ሀገር ሲመጣ ደህና ነች ወይ? ሲለኝ አዎ ደህና ነች ሞክረን ነበር አልሆነም አልሰራም አልኩት።
የሚለውን ዘፈን ሰርቶ ሰጠኝ።
ቴዲን የማደንቀው ትልቅ ጭንቅላት ያለው ልጅ ነው።
በዜማም በግጥምም የበሰለ ልጅ ነው።
ከራሴ ህይወት ጋር የሚገናኝ ዘፈን የዘፈንኩት
የተሰኘውን ዘፈን ነው።

★ ቴዲ የሚለውን ዘፈን ሰጠኝ።

★የኤክስፕረስ ባንድ ሲቋቋም ለ 1 ዓመት የባንዱ ሊደር ነበርኩኝ።

★ እጃችሁን ወደላይ ወደላይ ከፍ አድርጉት በሚለው ዘፈኔ
ዴቭ አሰረቅከን የሚሉኝ ብዙ ሰዎች አሉ።

★ ሀገርፍቅር ቴአትር ቤት ቋሚ ተቀጣሪ አልነበርኩም።

★ የአለም ወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ተመርጬ ሄጃለሁ።

★ አበበ መለሰ ጥሩ ወዳጄ ነው። ባለውለታዬ ነው።

★ የግርማ በየነን ሴት አላምንም እና የነዋይ ደበበን ገዳም
ሰርቼ ለኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ባለቤት ለጋሽ ተሼ አሰሙት።

★ ከስንት ጊዜ በኋላ ጋሽ ተሼ ጠርቶን እንድትሰሩ እፈልጋለሁ አለን።

★ የመጀመሪያው ካሴቴ ሲወጣ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማሪያም ከሀገር የወጣበት ጊዜ ነበር።
በሳምንቱ ደግሞ ፍንዳታ ተከስቶ ካሴቴ ብዙም አልተደመጠም። ድሬዳዋ ግን ብዙ ተደምጧል።
የምትለው ዘፈኔ ግን ጎልታ ወጣች።

★ ድሬዳዋ ላይ እየዘፈንኩኝ አንዱ ከሩቅ ተንደርድሮ መጥቶ
ክንዴን የነከሰኝን ገጠመኝ አልረሳውም።

★ ናይት ክለብ ውስጥ በአብዛኛው የምዘፍነው
የሚለውን ዘፈን ነው።
ድሬዳዋ #አልቻልኩምን ስራልኝ አሉኝ።
ማታ ገብቼ ስዘፍነው ሕዝቡ ከእኔ እኩል ነው አብሮኝ
የዘፈነው። ዘፈኑን 4 ጊዜ አስደግመውኛል።

★ ከአስቴር አወቀ ጋር ብዙ ኮንሠርት ሰርተናል።
ከሷ ጋር በመስራቴ በጣም ደስተኛ ነኝ።

★ ኢትዮጵያ ላይ ናይት ክለብ ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ ንጋቱ 11 ሰዓት ድረስ እሰራ ነበር።

★ አሜሪካ ሀገር ናይት ክለብ በሳምንት 5 ቀን እሰራ ነበር።
እረፍቴ ማክሰኞ ብቻ ነበር።

★ ከአሜሪካ ሀገር ስመጣ ትልቅ የድንጋይ መፍጫ ገዛሁኝ።
ነገሮች ግን እንደፈለግሁት አልሄዱም።
በጣም ብዙ ብር ነው የከሰርኩት። የነበረኝን ሁሉ ጨርሼ
በሙዚቃ እንደአዲስ ነው የጀመርኩት። ሙዚቃ ባይኖር
ኖሮ ምን እንደምሆን አላውቅም ነበር።
እግዚአብሔር ሁለተኛ ዕድል ሰጥቶኛል።
በሙዚቃ ተነስቼ ከ22 ዓመት በኋላ በድሮ ዘፈኖቼ እየሰራሁ ነው።

★ በዓረብኛ ፣ በእንግሊዝኛ ፣ በአደርኛ ፣ በጣሊያንኛና በጉራግኛ ዘፍኛለሁ።

ፍኑ እንካን ደስ አለሽ
16/11/2025

ፍኑ እንካን ደስ አለሽ

 #የአንጋፋው ድምፃዊ በረከት መንግስተዓብ ስርዓተ ቀብር ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በተገኙበት በአስመራ አርበኞች መቃብር ተፈፀመ።📸Eritrean Media Network      #አንክሥም  #ethio...
16/11/2025

#የአንጋፋው ድምፃዊ በረከት መንግስተዓብ ስርዓተ ቀብር ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በተገኙበት በአስመራ አርበኞች መቃብር ተፈፀመ።

📸Eritrean Media Network

#አንክሥም
#
ethioertria #

16/11/2025
16/11/2025
በአድዋ ሙዚየም ህዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት የተከናወነው 11ኛው ጉማ አዋርድ አሸናፊዎቹን ሸለመ። ዝርዝሩ እነኾ :-1.ምርጥ ተዋናይት፦ ቃልኪዳን ጥበብ (ትዝታ)2. ምርጥ ተዋናይ:- ና...
16/11/2025

በአድዋ ሙዚየም ህዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት የተከናወነው 11ኛው ጉማ አዋርድ አሸናፊዎቹን ሸለመ። ዝርዝሩ እነኾ :-

1.ምርጥ ተዋናይት፦ ቃልኪዳን ጥበብ (ትዝታ)
2. ምርጥ ተዋናይ:- ናታይ ጌታቸው ( ጥቁር አደይ)
3.ምርጥ ረ/ተዋናይ፦ አማኑኤል ሀብታሙ (አፊኒ)
4. የተመልካች ምርጫ፦( ባለ ክራር)
5.ምርጥ ዳይሬክተር፦ ፍፁም ካሳሁን (ጥቁር አደይ)
6.ምርጥ ፊልም፦ (ጥቁር አደይ)
7. ምርጥ ድምፅ፦ ሐብታም አዲስ (አፊኒ )
8. ምርጥ ኤዲተር፦ ዳንኤል አንማው (ትዝታ)
9.ምርጥ ስኮር፦ ስምአገኘኹ ሳሙኤል (አፊኒ)
10. ምርጥ ማጀቢያ ሙዚቃ፦ ኤደን አይሸሹ፣ ፍፁም ካሳሁን እና አብነት አጎናፍር (ጥቁር አደይ)
11. ምርጥ ሲኒማቶግራፈር፦ ኤልያስ ተስፋዬ 6 ሰዓት ከለሊቱ
12. ምርጥ ሜካአፕ፦ ዝናዊት ዘርጋባቸው (አፊኒ )
13.ምርጥ የፊልም ፅሁፍ፦ ፍፁም ካሳሁን (ጥቁር አደይ)
14.ተስፋ የተጣለባት ተዋናይት፦ ክላራ ሙሉጌት (ሁለት ቅጣት)
15. ተስፋ የተጣለበት ተዋናይ፦ ሳሊም አብዱራህማን (ለፍትህ )
16.ምርጥ ረ/ተዋናይት፦ ማርታ ጎይቶም( 6 ሰዓት ከለሊቱ )

በተጨማሪም:-
☑️. የሕይወት ዘመን ተሸላሚ፦ ፍቅርተ ጌታሁን እና ወለላ አሰፋ
☑️ የሐርሜላ ተሸላሚ፦ ወይዘሮ ወሰኔ ሀይሉ

☑️ ምርጥ አጭር ፊልም፦ በማን ዓይን አሸናፊ መስፍን

ከ16ቱ 5ቱን አዋርድ በመውሰድ ጥቁር አደይ ፊልም ከፊት ይገኛል፣ አፊኒ 4ት በመውሰድ ይከተላል፤ ትዝታ እና 6 ሰዓት ከለሊት ደሞ ሁለት ሁለት አዋርድ በማሸነፍ 3ተኛ ደረጃን ይዘዋል።

ስለ ተከታታይ ድራማ ከወራት በኃላ ጉማ "ሉሲ አዋርድ" ብሎ ተከታታይ ድራማዎችን ብቻ እንደሚሸልም ገልጿል።

ተለቃል
14/11/2025

ተለቃል

Nyd de videoer og den musik, du holder af, upload originalt indhold, og del det hele med venner, familie og verden på YouTube.

13/11/2025

#
#
#

Address

Piyasa
Addis Ababa

Telephone

+251910532349

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dere mac films posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category