Efoyta media

Efoyta media News Arts& Entertainment

ትምህርት ሚኒስቴር  ባሰራጨውን የሀሰት መረጃ ይቅርታ እንዲጠይቅ ጥሪ ቀረበበት https://youtu.be/6IvUvS2de88
18/11/2025

ትምህርት ሚኒስቴር ባሰራጨውን የሀሰት መረጃ
ይቅርታ እንዲጠይቅ ጥሪ ቀረበበት https://youtu.be/6IvUvS2de88

20/10/2025

ሙፍቲ ሀጂ ኡመር እድሪስ ገነቴ የቀብር አስፈፃሚ

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጂኡንሙፍቲ ሀጅ ዑመር ኢድሪስ ሂይወታቸው ማለፋ ተነገረየቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ሀጅ ዑመር ኢድሪስ (ሙፍቲ) የጤና እክል ገጥሟ...
19/10/2025

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጂኡን

ሙፍቲ ሀጅ ዑመር ኢድሪስ ሂይወታቸው ማለፋ ተነገረ

የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ሀጅ ዑመር ኢድሪስ (ሙፍቲ) የጤና እክል ገጥሟቸዉ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ህይወታቸው ማለፋ ታውቋል

ነጃሺ ቲቪ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን
ለእርሳቸውም ደግሞ ጀነተል ፊርዶስ አላህ እንዲወፍቃቸው ይመኛል

07/10/2025

ሰበር ኡስታዝ አቡበከር ከሆስፒታል ወጣ

11/09/2025
31/08/2025
በተመሳሳይ ቁልፍ  ካሜራ የሰረቁ ጓደኞች ይፈለጋሉ።ለጠቆመና መረጃውን ላደረሰ አካል ደጎስ ያለ ሽልማት እንሰጣለን።SHARE SHARE SHARE አስቸኳይ ከዲያ ፕሮዳክሽን እለተ አርብ  23 -...
31/08/2025

በተመሳሳይ ቁልፍ ካሜራ የሰረቁ ጓደኞች ይፈለጋሉ።

ለጠቆመና መረጃውን ላደረሰ አካል ደጎስ ያለ ሽልማት እንሰጣለን።

SHARE SHARE SHARE
አስቸኳይ

ከዲያ ፕሮዳክሽን
እለተ አርብ 23 - 2017
ቤተል ከፋሚሊ ታወር ፊት ለፊት አማራ ባንክ ያለበት ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ ከሚገኘው
ዲያ ፕሮዳክሽን ቢሮ በተመሳሳይ ቁልፍ በመክፈት 1 ካሜራ R6 mark 2 ተወስዶብናል።
ካሜራዉ ከ400,000 ብር በላይ የሚያወጣ ሲሆን ይህ ካሜራ ወይም የዚህ ተመሳሳይ ካሜራ
ለመሸጥ እተሞከረ ሊሆን ስለሚችል መረጃው ከሰማችሁ በተቀመጡት ቁጥሮች እንድታሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን

0962099776
0936622227
0936238065
0921093625

ሼር
ሼር
በማድረግ ለሌሎች አድርሱልን

Address

Piazza
Addis Ababa

Telephone

+251911590708

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Efoyta media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share